ወ/ሮ አዳነች አቤቤ”የነጩ ፓስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተመንግሥት” ደብዳቤ የመጻፍ መርሐግብር አስጀመሩ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ እና የካቢኔ አባላት "የነጩ ፓስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተመንግሥት" ደብዳቤ የመጻፍ መርሐግብር አስጀምረዋል፡፡
"የነጩ ፓስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተመንግሥት" በሚል የውጪ ሀገራት በተለይ የአሜሪካ መንግስት…