በኢትዮጵያ ለውጥ እንዲመጣ ወጣቱ ህይወቱን ጭምር በመሰዋት ከፍተኛ ሚና አበርክቷል-ወ/ሮ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ወጣቶች ሰላም እና ብልጽግና ተልዕኮ ሊግ 6ኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ በሰላም እንዲጠናቀቅ ላበረከተው አስተዋጽኦ የምስጋና መርሃግብር ተካሄደ ።
በምስጋና መርሃግብሩ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ፥…