Fana: At a Speed of Life!

በሀገሪቱ 2 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን የሚጠጋ ተጨማሪ ስንዴ ይመረታል -ግብርና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከውጭ የሚገባውን የስንዴ ምርት ሙሉ በሙሉ በሀገር ውስጥ ምርት ለመተካት 2 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን የሚጠጋ ተጨማሪ ስንዴ ለማምረት እንደሚሰራ የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ የ2013 የግብርና ሥራ አፈፃፀምና የተያዘው የስራ ዘመን አቅጣጫ…

ህብረተሰቡ የኮቪድ-19 ወረርሽኝን መከላከያዎችን በአግባቡ ሊተገብር ይገባል-የድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ አስተዳደር የኮቪድ -19 ወረርሽኝ እንደ አዲስ በመቀስቀሱ ህብረተሰቡና የትምህርት ተቋማት የመከላከያ መንገዶችን በአግባቡ እንዲተገብሩ የድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ አሳሰበ። በተያዘው ሳምንት ብቻ በኮሮና ቫይረስ የአምስት ሰዎች ህይወት…

ጀርመን ከ271 ሺህ ዶዝ በላይ የኮቪድ-19 ክትባት ለኢትዮጵያ ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀርመን መንግስት 271 ሺህ 200 ዶዝ አስትራዜኒካ የኮቪድ-19 ክትባትና 900 ሺህ የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛለኢትዮጵያ ድጋፍ አደረገ፡፡ በኢትዮጵያ የጀርመን ምክትል አምባሳደር ሄይኮ ኒሽኬ ክትባቱን ለጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ…

ጅማ ዩኒቨርሲቲ በጤና እና በህግ ትምህርት ክፍል ያስተማራቸውን ተማሪዎች በነገው ዕለት ያስመርቃል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጅማ ዩኒቨርሲቲ በጤና እና በህግ ትምህርት ክፍል ሲያስተምራቸው የቆየውን ተማሪዎች በነገው ዕለት ያስመርቃል፡፡ ዩኒቨርሲቲው በህክምና ዶክሬት እና በሌሎች የህክምና ዘርፍ በመጀመሪያ ድግሪ ያስተማራቸውን ተማሪዎች ነው በነገው ዕለት የሚያስመርቀው፡፡…

የውሀ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር በአማራ ክልል በአሸባሪው ህወሓት ጥቃት ለወደሙ መሰረተ ልማቶች ጥገና የሚውል የ20 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሀ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር በአማራ ክልል በአሸባሪው ህወሓት ጥቃት ለወደሙ የውሀና የሀይል አገልግሎት መሰረተ ልማት ጥገና የሚውል የ20 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ። ድጋፉን ለክልሉ ርዕሠ መስተዳድር አገኘሁ ተሻገር ያስረከቡት ሚኒስትሩ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ለፕሬዚደንት ጆ ባይደን ግልጽ ደብዳቤ ላኩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ወቅታዊ ሀገራዊና አህጉራዊ ሁኔታን አስመልክቶ ለአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ግልጽ ደብዳቤ ላኩ። ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ ለአሜሪካው ፐሬዚደንት ጆ ባይደን ዛሬ በላኩት ደብዳቤ ላይ÷ ይህን መልዕክት…

ትግራይ ሥርዓት አልበኝነት የሰፈነባት የስቃይ ማዕከል ሆናለች – ትዴፓ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትግራይ ለአቅመ አዳም ያልደረሱ ልጆች ወደ ጦርነት የሚጋዙባትና ሥርዓት አልበኝነት የሰፈነባት የስቃይ ማዕከል ሆናለች ሲሉ የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቱ (ትዴፓ) የፖለቲካ ጉዳዮች ምክትል ሃላፊ አቶ ተስፋዬ አለማየሁ ተናገሩ። አቶ ተስፋዬ በወቅታዊ…

በግብረ-ኃይሉ የቁጥጥር ሥራ የዋጋ ቅናሽ ተስተውሏል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዘመን መለወጫ በዓል ለግብይት የቀረቡ ምርቶች ላይ የዋጋ ቅናሽ እንደተስተዋለ ተገለጸ፡፡ ይህ የተገለጸው የዋጋ ንረትና የኢኮኖሚ አሻጥርን ለመከላከለ በፌዴራል፣ በክልሎች እና በከተማ አስተዳደሮች ደረጃ የተዋቀረው ግብረ ሃይል የሰራቸውን መጠነ…

በአሸባሪው ትህነግ ለተጎዱ ዜጎች ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ አፋጣኝ የሰብዓዊ ድጋፍ እንዲያደርግ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴር ከአማራ ክልል ጋር በመተባበር በክልሉ አሸባሪው የትህነግ ቡድን በከፈተው ወረራ የተፈናቀሉ እና አፋጣኝ የሰብዓዊ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸውን ዜጎችን ለመታደግ ያለመ ምክክር ተካሂዷል፡፡ በምክክር መድረኩ ዓለም…

በመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ ውጤታማ የስራ አፈፃጸም ለነበራቸው የሠራዊት አባላት የማዕረግ ዕድገት ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣መስከረም 7፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ ውጤታማ የስራ አፈፃጸም ለነበራቸውና የመቆያ ጊዜያቸውን ለሸፈኑ የሠራዊት አባላት የማዕረግ ዕድገት ተሰጠ፡፡ በመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ የፋናንስ ስራ አመራር ዳይሬክተር እና የዋና መምሪያው ተወካይ ብርጋዴር…