ስር የሰደደ ድህነትን ለማስወገድ የስራ ዕድል ፈጠራ ተጠናክሮ ሊሰራበት እንደሚገባ ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ስር የሰደደ ድህነት ለማስወገድ የስራ ዕድል ፈጠራ ከፍተኛ ሚና አለውና አጠናክረን ልንሰራበት ይገባል ሲሉ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር መስፍን አሰፋ ገለጹ፡፡
የፌዴራል የከተሞች የስራ ዕድል ፈጠራ የምግብ ዋስትና ኤጄንሲ…