Fana: At a Speed of Life!

ስምንት የአሸባሪው ቡድን ሰርጎ ገቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ስምንት የአሸባሪው ህወሓት ቡድን አባላት ሰርጎ ገቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የደሴ ከተማ አስተዳደር አስታውቋል። የደሴ ከተማ ከንቲባ አቶ አበበ ገ/መስቀል በሰጡት መግለጫ፥ ህወሓት ኢትዮጵያዊነት እንዲዳከም ያልፈነቀለው ድንጋይ የለም…

የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ለህልውና ዘመቻው 265 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ለህልውና ዘመቻው 265 ሚሊየን ብር መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ወርቁ ኃይለ ማርያም፥ የህውሓት የሽብር ቡድን በሀገራችን ብሎም በክልላችን ላይ የሠነዘረውን የወረራ ሙከራ…

የደቡብ ዕዝ ስታፍ የሰራዊት አባላት በወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ ውይይት አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በደቡቡ  የሀገሪቱ ክፍል ተልዕኳቸውን እየተወጡ የሚገኙት የደቡብ ዕዝ ስታፍ የሰራዊት አባላት በወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ ውይይት አካሄዱ፡፡ ዕዙ በሰሜኑ የሃገራችን ክፍል ያለውን አሸባሪ ሃይል ለመደምሰስ እየከፈለ ያለው የህይወት ዋጋ ለድል እንዲበቃ…

ዕድሜያቸው ከ35 በላይ ለሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች የኮቪድ 19 ክትባት ሊሰጥ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ዕድሜያቸው ከ35 በላይ ለሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች የኮቪድ 19 ክትባት በመንግስት ጤና ጣቢያዎች ሊሰጥ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡ የጤና ቢሮው ኃላፊ ዶክተር ዮሐንስ ጫላ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ካለፉት 4…

የጎንደር ዙሪያ ወረዳ አስተዳደር ለሕልዉና ዘመቻው ከ20 ሚሊየን ብር በላይ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የጎንደር ዙሪያ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ ጀምበሩ ሞላ  ለህልውና ዘመቻው ከ20 ሚሊየን ብር በላይ እና በአይነት ደግሞ ከ200 ኩንታል በላይ ሰንቅ መሰብሰቡን ገልጸዋል፡፡ በሕልውና ዘመቻው የመንግሥት ሠራተኞች፣ ነጋዴዎችና…

በትግራይ ክልል ያለው ችግር የኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ነው – የደቡብ ሱዳን ምክትል ፕሬዚዳንት

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በትግራይ ክልል ያለው ችግር የኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ በመሆኑ መንግሥታቸው ጣልቃ የመግባት አጀንዳን እንደማይደግፍ የደቡብ ሱዳን ምክትል ፕሬዚዳንት ገለጹ፡፡ በደበብ ሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ነቢል ማህዲ ከደቡብ ሱዳን ምክትል ፕሬዚዳንትና…

ሁሉም የእርዳታ ድርጅቶች ኢትዮጵያ ውስጥ ሲሰሩ የሃገሪቱን ህጎችና መመሪያዎች ማክበር አለባቸው – ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁሉም የእርዳታ ድርጅቶች ኢትዮጵያ ውስጥ ሲሰሩ የሃገሪቱን ህጎችና መመሪያዎች ማክበር እንደሚገባቸው የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ ገለጹ። ዶክተር ጌዲዮን ከቢቢሲ ሃርድ ቶክ ፕሮግራም ጋር ባደረጉት ቆይታ በኢትዮጵያ…