Fana: At a Speed of Life!

የሞጆ – ባቱ የመንገድ ፕሮጀክት መስከረም 10 አገልግሎት ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሞጆ - ባቱ የክፍያ መንገድ ፕሮጀክት መስከረም 10 አገልግሎት እንደሚጀምር የትራንስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ ካሳሁን ጎፌ ገለጹ፡፡ ሚኒስትር ዴኤታ ካሳሁን ባደረጉት የመስክ ምልከታ 92 ኪ.ሜ የሚሸፍነው የሞጆ - ባቱን የክፍያ መንገድ ስራ…

“የነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተ-መንግስት” ንቅናቄ በጎንደር ከተማ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "የነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተ-መንግስት" ንቅናቄ የማስጀመሪያ መርሃ ግብር በጎንደር ፋሲለደስ ቤተ መንግሥት ተካሄደ፡፡ የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ ባለስልጣናት በተገኙበትም ደብዳቤ የመላክ መርሃ ግብሩ በይፋ መጀመሩ ተገልጿል፡፡…

“በጠፈር ላይ የተመሰረቱ ቴክኖሎጂዎች እና መተግበሪያዎች ለዘላቂ ልማት”

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢኒስቲትዩት ከወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ ጋር በመተባበር "በጠፈር ላይ የተመሰረቱ ቴክኖሎጂዎች እና መተግበሪያዎች ለዘላቂ ልማት" በሚል ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር ሀገር አቀፍ ጉባኤ አካሄደ። አቶ…

ለአሸባሪዎች ድጋፍ በማድረግ ወንጀል በተጠረጠሩ 15 ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል ለአሸባሪዎቹ ህወሓት እና ሸኔ ድጋፍ በማድረግ ወንጀል በተጠረጠሩ 15 ግለሰቦች ላይ ክስ መመስረቱን የክልሉ ጠቅላይ አቃቤ ህግ አስታወቀ። የክልሉ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ዋና አቃቤ ህግ አቶ አዩብ አህመድ ለኢዜአ እንደገለጹት፤…

የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች “የነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተ-መንግስት” ንቅናቄን ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች "የነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተ-መንግስት" ንቅናቄን በመቀላቀል ፊርማቸውን አኖሩ። የኢትዮጵያን እውነታ ለመላው ዓለም ለማሳወቅ ዓላማ ያደረገው "የነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተ-መንግስት" ንቅንቄ…

በቴክኖሎጂ ዘርፍ ሀገራዊ ለውጥ ለማምጣት ትብብርና ቅንጅት ወሳኝ ነው -ዶ/ር አህመዲን መሐመድ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በተጠሪ ተቋሙ የቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ኢኒስቲትዩት ስር የነበረውን ህንፃ ለመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ማስረከቡን አስታወቀ፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር አህመዲን መሐመድ፣…

ቱርክ የኢትዮጵያን “ለአፍሪካ ችግር አፍሪካዊ መፍትሄ” መርህ እንደምትደግፍ ገለፀች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ቱርክ የኢትዮጵያን “ለአፍሪካ ችግር አፍሪካዊ መፍትሄ” መርህ እንደምትደግፍ በባህሬን ከቱርክ አምባሳደር ገለፁ፡፡ በባህሬን የኢትዮጵያ ቆንስላ ጽህፈት ቤት መሪ አምባሳደር ጀማል በከር በባህሬን ከቱርክ አምባሳደር ኢሲን አኪል…

ዞኑ በወረባቦና በተሁለደሬ ወረዳዎች በትህነግ ወረራ ጉዳት ለደረሰባችው ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ወሎ ዞን ምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት በወረባቦና በተሁለደሬ ወረዳዎች በሽብርተኛው ትህነግ ወረራ ጉዳት ለደረሰባችው ወገኖች ድጋፍ አደረገ። ጽሕፈት ቤቱ 1ሺህ ኩንታል ዱቄት፣ 2 ሺህ ሊትር ዘይት፣ 4 ኩንታል የሕጻናት አልሚ…

የመከላከያ ሰራዊት የኢትዮጵያ አንድነት ውል የተቋጠረበት ነው-የጎንደር ከተማ ከንቲባ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "ከአንድ ቤተሰብ አንድ ዘማች " በሚል መሪ ቃል የጎንደር ከተማ አስተዳደር ከከተማው ህዝብ ጋር ምክክር አካሄደ። ደህንነት ሳይረጋገጥ እንደ ሀገር መቀጠል አይቻልም ያሉት የጎንደር ከተማ ከንቲባ አቶ ሞላ መልካሙ ፥የመከላከያ ሰራዊት…

የድጋፍ ሰጪ አውቶቡሶች ውል ለሶስት ወራት ተራዘመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ የድጋፍ ሰጪ አውቶቡሶችን ለሶስት ወራት ውላቸው እንዲራዘም ወሰነ፡፡ የድጋፍ ሰጪ አውቶቡሶችን ከመስከረም 4፣2014 ዓ.ም ጀምሮ ለሶስት ወራት እስከ ታህሳስ 3፣2014 ዓ.ም ነው የተራዘመው፡፡ በመዲናዋ…