የሀገር ውስጥ ዜና የአዋሽ ቢሾላ መሠረታዊ ውትድርና ማሰልጠኛ ማዕከል ምልምል ወታደሮችን አስመረቀ Meseret Demissu Sep 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዋሽ ቢሾላ መሠረታዊ የወታደራዊ ማሰልጠኛ ማዕከል ምልምል ወታደሮችን አስመርቋል፡፡ ሰልጣኞች መሠረታዊ የውትድርና ስልጠናን በአምስት የስልጠና አይነቶች በማዕከሉ መውሰዳቸው ተገልፃል፡፡ በምረቃ ሥነ-ስርዓቱ ላይ የመከላከያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመገናኛ ብዙኃን ስራ አስፈፃሚዎች በትህነግ ጉዳት የደረሰበትን የደቡብ ጎንደር ዞን ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Sep 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሚገኙ የመገናኛ ብዙኃን ስራ አስፈፃሚዎች በአሸባሪው የህወሓት ቡድን ጉዳት የደረሰበትን የደቡብ ጎንደር ዞን ጉብኝተዋል፡፡ አሸባሪው ህወሓት ሰርጎ በገባባቸው አካባቢዎች ባደረሰው ጥቃት የወደሙ መሰረተ ልማቶችን፣ የግለሰብ…
የሀገር ውስጥ ዜና እንግሊዝ ለኢትዮጵያ እስከአሁን ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶዝ በላይ የኮቪድ 19 ክትባት ድጋፍ አድርጋለች Feven Bishaw Sep 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)እንግሊዝ ለኢትዮጵያ እስከአሁን ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶዝ በላይ የአስትራዜኒካ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ድጋፍ ማድረጓ ተገለፀ፡፡ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጄ ዱጉማ÷በኢትዮጵያ የእንግሊዝ አምባሳደር ተወካይ አሌክስ ካሜሮን እና የእናቶችና…
የሀገር ውስጥ ዜና አትሌት ሻለቃ ሃይሌ ገ/ስላሴ በአማራ ክልል ለተፈናቀሉ ዜጎች ድጋፍ አደረገ Meseret Demissu Sep 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ሻለቃ ሃይሌ ገ/ስላሴ አሸባሪው ህወሓት በአማራ ክልል በፈጸመው ወረራ ከቀያቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ግምት ያለው የምግብ ግብዓት ድጋፍ አደረገ። በኮምቦልቻ ከተማ በመገኘት ድጋፉን በሃይሌ እና ዓለም…
የሀገር ውስጥ ዜና “ነፍሳችን እስካለች ራሳችንንም ሀገራችንንም አናስነካም” የአምቦዎቹ እህትማማቾች Meseret Demissu Sep 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትውልድ ስፍራቸው አምቦ ነው፤ እህትማማቾቹ ብርቆ ተሾመ እና ጫልቱ ተሾመ። የቡልቡላ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት በመሰረታዊ ውትድርና ካስመረቃቸው ምልምል ወታደሮች ናቸው። የትውልድ ስፍራቸው አምቦ ቢሆንም የሚኖሩት ግን ለገጣፎ ነው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ቡልቡላ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ማዕከል ምልምል ወታደሮችን አስመረቀ Meseret Demissu Sep 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቡልቡላ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ማዕከል ስልጠናቸውን የተከታተሉ ምልምል ወታደሮችን አስመረቀ፡፡ የማሰልጠኛ ማዕከሉ አዛዠ ኮሎኔል ሰቦቃ በቀለ በተለይ ለፋና ብሮድካስቲንግ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ ሙፈሪሃት በኢትዮጵያ ከአሜሪካን አምባሳደር የሰብዓዊ ድጋፍን ማጠናከር ዙሪያ ተወያዩ Tibebu Kebede Sep 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣መስከረም 6፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል በኢትዮጵያ ከአሜሪካ አምባሳደር ጊታ ፓሲ እና የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት የኢትዮጵያ ኮሚሽን ዳይሬክተር ሾን ጆንስ ጋር የሰብዓዊ ድጋፍን ማጠናከርና ማስፋፋት ላይ ተወያይተዋል። የውይይቱ አላማ የህውሓት የጥፋት…
የሀገር ውስጥ ዜና በወራሪው ቡድን ለተፈናቀሉ ወገኖች ሰብዓዊ ድጋፍ እየተደረገ ነው – ኮሚሽነር ምትኩ ካሳ Tibebu Kebede Sep 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ቡድን ወረራ ሳቢያ ከሰሜን ወሎና ከአፋር ለተፈናቀሉ ወገኖች የአስቸኳይ ጊዜ ዕርዳታ እየቀረበ እንደሚገኝ ብሄራዊ የአደጋ ስጋትና ስራ አመራር ኮሚሽነር ገለጹ። ኮሚሽነር ምትኩ ካሳ ከፋና ብድሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የትናንት ምሽት ዜና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሰሜን ኮሪያ እና ደቡብ ኮሪያ የባላስቲክ ሚሳኤል ሙከራ አደረጉ Melaku Gedif Sep 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ እና ደቡብ ኮሪያ በዛሬው ዕለት የባላስቲክ ሚሳኤል ሙካራ ማድረጋቸው ተሰምቷል፡፡ ሰሜን ኮሪያ ባሳለፍነው ሰኞ ዕለት አዲስ የረጅም ርቀት ተወንጫፊ ሚሳኤል ሙከራ ማድረጓ ይታወሳል፡፡ ይህን ተከትሎም…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ወጣቶች መከላከያ ሰራዊትን ለመቀላቀል እየተመዘገቡ ነው Melaku Gedif Sep 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ወጣቶች መከላከያ ሰራዊትን እንዲቀላቀሉ ባቀረበው ጥሪ መሰረት ወጣቶች ሰራዊቱን ለመቀላቀል እየተመዘገቡ ነው፡፡ በዚህ መሰረትም ከምስራቅ ጎጃም ዞን የተለያዩ ወረዳዎች እና ከተማ አስተዳደሮች ወደ…