Fana: At a Speed of Life!

የሰው ሰራሽ ኩላሊት የተሳካ ሙከራ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የኩላሊት ህመም ችግርን ለመቅረፍ የሚሰራው የኩላሊት ፕሮጀክት ሰው ሰራሽ ኩላሊትን የመጀመሪያ ምርት የተሳካ ሙከራ ማድረጉ ተሰምቷል፡፡ የኩላሊት ህመምተኞች ከኩላሊት እጥበት ጋር በተያያዘ ከፍተኛ ጫናና ስቃይ ውጥ እንደሚገቡ ይታወቃል፡፡…

ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ከዲያስፖራው ብቻ ከ 1 .2 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ተገኝቷል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አስር አመታት ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ከዲያስፖራው ከአንድ ቢሊዮን 263 ሚሊዮን ብር ገቢ መገኘቱን የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ምክር ቤት ጽ/ቤት አስታውቋል፡፡ ለዘመናት የባዕዳንን…

የፕላንና ልማት ኮሚሽን አመራሮች ከተመድ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ኮሚሽን አመራሮች ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት እና የተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም ኃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ዛሬ በተካሄደው ውይይት ላይ ዶክተር ካትሪን ሶዚ የተመድ የኢትዮጵያ ጽህፈት ቤት…

መከላከያ ሠራዊት ለትግራይ ወጣቶች እና ሚሊሻ አባላት ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር መከላከያ ሠራዊት የትግራይ ክልል ወጣቶች እና ሚሊሻ አባላት እጃቸውን በሰላም ለመንግስት እንዲሰጡ ጥሪ አቀረበ፡፡ የሀገር መከላከያ ሠራዊትጉዳዩን አስመልክቶ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ÷የጁንታው ጥቂት መሪዎች…

የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ከጥቅምት 29 እስከ ህዳር 2 ይሰጣል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2013 ዓመተ ምህረት የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከጥቅምት 29 እስከ ህዳር 2 እንደሚሰጥ ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጄንሲ አስታወቀ፡፡ የኤጄንሲው ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ዲላሞ ኦቶሬ በሰጡት መግለጫ…

በሃዋሳ ኮቪድ 19ን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር ሲጥሩ ለነበሩ አካላት ዕውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የሃዋሳ ከተማ አስተዳደር የኮቪድ 19ን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር ሲጥሩ ለነበሩ አካላት የእውቅና መርሃ ግብር አካሂዷል። አስተዳደሩ የኮቪድ -19 ወደ ኢትዮጵያ ከገባበት ጊዜ ጀምሮ ትልቅ መስዋዕትነትና ተጋድሎ ሲያደርጉ ለነበሩት የህክምና ባለሙያዎች…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለአፋር ክልል የ200 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአፋር ክልል በህወሓት ወረራ ለተፈናቀሉ ዜጎች የሚውል የ200 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡   ድጋፉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ለክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ…

አሳሳቢው ኮቪድ-19 የብዙሃንን ህይዎት እየቀጠፈ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በኢትዮጵያ በሁለት ቀናት ውስጥ በኮቪድ-19 ህይዎታቸው ያለፈ ሰዎች በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሯል፡፡ የጤና ሚኒስቴር የኮሮና ቫይረስ ዝርያ የሆነው ዴልታ መከሰቱን ተከትሎ በቫይረሱ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር ከዕለት ወደዕለት በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ መምጣቱን…

በአዳነች አቤቤ የሚመራው ልዑካን ቡድን ሰመራ ገባ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የሚመራ የልዑካን ቡድን በአፋር ክልል በአሸባሪው ህወሓት ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ድጋፍ ለማድረግ ሰመራ ከተማ ገባ። የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤን ጨምሮ፣ የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ…

የአነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንዱስትሪ ምርቶች በውጪ ሀገር ገበያ ተፈላጊነታቸው መጨመሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የአነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንዱስትሪዎች ምርቶች በውጪ ሀገር ገበያ ተፈላጊነታቸውና ተወዳዳሪነታቸው እየጨመረ መምጣቱ ተገለጸ፡፡ አነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ማስፋፊያ ባለስልጣን የኮሙኑኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ…