የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ላይ ጫና ለመፍጠር እያሴሩ ያሉ ምዕራባውያን ከድርጊታቸው ሊታቀቡ ይገባል-ሩሲያ Melaku Gedif Sep 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ለኢትዮጵያ ታማኝ እና አስተማማኝ አጋር ሆና እንደምትቀጥል በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኤቭጌኒ ቴርኪን ተናገሩ፡፡ አምባሳደር ኤቭጌኒ ቴርኪን ከሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ጋር ባደረጉት ቆይታ÷ሩሲያ እና ኢትዮጵያ 120…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ የሐይማኖት ተቋማት አባቶች ለ2014 ዓ.ም አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Meseret Demissu Sep 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የሐይማኖት ተቋማት አባቶች ለ2014 ዓ.ም አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትሪያርክ ብጹዕ አቡነ ማቲያስ፤ አዲስ ዓመት ሲመጣ የደስታና…
የሀገር ውስጥ ዜና ህወሓት በአፋር 4 ወረዳዎች በፈጸመው ወረራ በርካታ ውድመት አድርሷል Melaku Gedif Sep 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኑ ህወሓት በአፋር አራት ወረዳዎች በፈጸመው ወረራ በርካታ ውድመት አስከትሏል፡፡ ቡድኑ በወረራ ይዞ በቆየባቸው አካባቢዎች ዘረፋ ከመፈጸ ባለፈ በርካታ የመንግስት መስሪያ ቤቶች አና የግለሰብ ንብረቶች ላይ ውድመት አድርሷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የመከላከያ ዋር ኮሌጅ፣ የምስራቅ አፍሪካ የምክክር ጥናትና ትብብር ማዕከል እና የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ በጋራ ለመሥራት ተስማሙ ዮሐንስ ደርበው Sep 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ዋር ኮሌጅ፣ የምስራቅ አፍሪካ የምክክር ጥናትና ትብብር ማዕከል እና የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ በጋራ ሀገራዊና በምስራቅ አፍሪካ ሰላምና ደህንነት ጉዳዮች ላይ ጥናትና ምርምር ለማድረግና ሀገራዊ፣ አለምአቀፍ ሲምፖዚየሞችንና የውይይት…
የሀገር ውስጥ ዜና መሰረታዊ የውትድርና ስልጠና አጠናቀው ሰራዊቱን ለተቀላቀሉ የጀግና አቀባበል ተደረገላቸው Meseret Demissu Sep 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መሰረታዊ የውትድርና ስልጠናቸውን አጠናቀው በወሎ ግንባር በኩል ወደ ሰራዊቱ ለተቀላቀሉ የቁርጥ ቀን ልጆች የጀግና አቀባበል ተደረገላቸው ። በአቀባበል ስነ-ስርአቱ ላይ ተገኝተው መልእክት ያስተላለፉት የግንባሩ ከፍተኛ የጦር አዛዥ እንዳሉት ፥ …
የሀገር ውስጥ ዜና የኪነጥበብ ባለሙያዎች ለሀገራቸው በጥበብ ለመቆም ያሳዩት ተነሣሽነት የሚደነቅ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ Feven Bishaw Sep 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኪነጥበብ ባለሙያዎች ለሀገራቸው በጥበብ ለመቆም ያሳዩትን ተነሳሽነት አደነቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኪነጥበብ ባለሙያዎች የወቅቱን የኢትዮጵያ ፈተና፣ አቅምና ተስፋ በሙዚቃዎቻቸው አሳይተውናል ሲሉም በፌስቡክ ገፃቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ 21 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል-መከላከያ ሚኒስቴር Meseret Demissu Sep 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መስከረም 1 ቀን 2014 ዓ/ም የሚከበረውን የአዲስ አመት ማብሰሪያ ምክንያት በማድረግ በዕለቱ ከንጋቱ 12 ሰዓት ላይ ለ 21 ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል። ህብረተሰቡ ይህንን አውቆ እንዳይደናገጥ እና የጸጥታ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቡራዩ ከተማ ሕገ-ወጥ የጦር መሳሪያዎች ተያዙ Alemayehu Geremew Sep 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቡራዩ ከተማ አስተዳደር በሕገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ የጦር መሳሪያ መያዙን የከተማዋ ፖሊስ ገለፀ፡፡ በሕገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወሩ የተያዙት 400 ተተኳሽ የብሬን ጥይቶች እና 2 ሺህ 558 ተተኳሽ የክላሽ ጥይቶች፣ እንዲሁም መጠናቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ቆንጂት ሥነጊዮርጊስ የጃፓን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሽልማት ተበረከተላቸው Meseret Demissu Sep 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አንጋፋዋ ዲፕሎማት አምባሳደር ቆንጂት ሥነጊዮርጊስ የ2020 የጃፓን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የእውቅና ሽልማት ተበረከተላቸው:: አምባሳደር ቆንጂት ሽልማቱን አዲስ አበባ በሚገኘው የጃፓን አምባሳደር መኖሪያ ቤት በተካሄደው መርኃ ግብር በአፍሪካ ህብረት…
የሀገር ውስጥ ዜና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸዉ አቅመ ደካሞችንና የስጋ ደዌ ተጠቂዎችን ጎበኙ Meseret Demissu Sep 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸዉ በአዲስ አበባ አለርት ሆስፒታል አካባቢ የሚኖሩ አቅመ ደካሞችና የስጋ ደዌ ተጠቂዎችን ጎበኙ፡፡ አዲስ አመት በአልን ምክንያት በማደርግ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ አቅመ ደካሞችንና በስጋ ደዌ…