Fana: At a Speed of Life!

2013 ዓ.ም በተለያዩ ዘርፎች መልካም ውጤት ያስመዘገብንበት አመት ነው- አቶ አወል አርባ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 2013 ዓ.ም በተለያዩ ዘርፎች አዎንታዊ ለውጥ ለማምጣት ጥረት ተደርጎ መልካም ውጤት ያስመዘገብንበት አመት ነው ሲሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ ገለፁ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ አዲሱን ዓመት አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ…

ኢትዮጵያውያን የተባበረ ክንዳቸውን አጠንክረው ሊቀጥሉ ይገባል-አቶ ሙስጠፌ መሃመድ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን የተባበረ ክንዳቸውን አጠንክረው ሊቀጥሉ እንደሚገባ የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ አስታወቁ፡፡ ምክትል ርእሰ መሰተዳድሩ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ለመላው ኢትዮጵያውያን…

“የአሸንዳ፣ አሸንድዬ፣ ሻደይ እና ሶለል በዓል በወዳጅነት ፓርክ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "የአሸንዳ፣ አሸንድዬ፣ ሻደይ እና ሶለል በዓል በወዳጅነት ፓርክ ተከብሯል፡፡ በዓሉ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዘጋጅነት መከበሩን ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕሬስ ሴክሬቴሪያት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡…

የተለያዩ ሚኒስትሮች ለአዲሱ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ሚኒስትሮች ለአዲሱ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የማዕድን እና ነዳጅ ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ ባስተላለፉት መልዕክት÷ ያለፈው 2013 ዓ.ም እንደ ሀገር ህልውናችንን የተፈታተኑ እንቅፋቶች የበዙበት የኛን…

ኢትዮጵያ የሚለው ስም ከማሸነፍ እንጂ ከመሸነፍ ጋር ተጠርቶ አያውቅም-ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አዲሱን ዓመት አስመልክተው ለመላው ኢትዮጵያውን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡   በመልዕክታቸውም ታሪካችንን ሳያውቁ የሚገጥሙንን ታሪካችንን ዐውቀን እንጠብቃቸዋለን፤ለወዳጃችን ወተት፣…

በዚህ ዓመት ካየነው ችግር መውጣትና ዳግም እንዳይከሰት ማድረግ የምንችለው ስንማርበት ብቻ ነው-ፕሬዚዳንት ሣሕለወርቅ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "ታሪክ ራሱን ዝም ብሎ አይደግምም፤ በዚህ ዓመት ካየነው መከራ እንድንወጣና ዳግም እንዳይከሰት ለማድረግ የምንችለው ትምህርት ስንወስድበት ብቻ ነው" ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣሕለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ። ፕሬዚዳንቷ የዘመን መለወጫ በዓልን…

እንደ ሀገር ለውጥ ከጀመርን አንስቶ በርካታ ፈተናዎች ተጋርጠውብን በህዝባችን ያልተቋረጠ ድጋፍ አልፈናቸዋል-ብልጽግና ፓርቲ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልጽግና ፓርቲ አዲሱን ዓመት አስመልክቶ ለመላው ኢትዮጵያውያን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ፓርቲው መልዕክቱም እንደ ሀገር ለውጥ ከጀመርን ጀምሮ በርካታ ፈተናዎች ከፊታችን ተጋርጠውብን በህዝባችን ያልተቋረጠ ድጋፍ…

የአማራ ክልል ለ2 ሺህ 936 ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ 2 ሺህ 936 ታራሚዎች በይቅርታ ከእስር እንዲፈቱ ወስኗል፡፡ የክልሉ ምክር ቤቱ ባካሄደው 5ኛ ዙር 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 14ኛ አስቸኳይ ስብሰባ በክልሉ ጠቅላይ ዓቃቤ…

የአፍሪካ ሕብረት ጊኒን ከአባልነት አገደ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሕብረት የፖለቲካ ጉዳዮች የሰላምና ደኅንነት መምሪያ በሃገሪቱ የተካሄደውን መፈንቅለ መንግሥት ተከትሎ ጊኒን ከዓባልነት ማገዱን አስታውቋል፡፡ ባሳለፍነው ሳምንት የጊኒው ፕሬዚዳንት አልፋ ኮንዴ በኮሎኔል ማማዲ ዱምቡያ በሚመራው…

ኮሚሽኑ በህክምና ላይ ላሉ የፖሊስ አባላት ስጦታ አበረከተ

አዲስ አበባ፣ ጰጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ በፌደራል ፖሊስ ሪፈራል ሆስፒታል ህክምናቸውን እየተከታተሉ ላሉ የፖሊስ አባላት ስጦታ አበርክቷል፡፡ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጄኔራል ደመላሽ ገብረሚካኤልን ጨምሮ ሌሎች የተቋሙ…