የሀገር ውስጥ ዜና ሃገርን ያስቀደሙት ጥንዶች Meseret Awoke Sep 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የትዳር አጋሮቹ የኢትዮጵያ ጀግኖች ከትዳር ሃገር ይቅደም ብለው በጋራ ሰልጥነው ለቀጣይ ተልዕኮ ዝግጁ ሆነዋል። በትዳር ዓለም ለአንድ ዓመት ያህል የቆዩት ሮዛ አህመድ እና ኤሊያስ አባሜጫ የኢትዮጵያ ነገር አይሆንላቸውም። በአንዲት ምሽት ጣፋጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጉሙዝ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ የ”ጓንዷ” በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው Meseret Awoke Sep 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የጉሙዝ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ የሆነው የ"ጓንዷ" በዓል "ለዘላቂ ሠላም እና አብሮነታችን በሚል መሪ ቃል በአሶሳ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው፡፡ በዓሉን ምክንያት በማድረግም የብሔረሰቡ የሃገር ሽማግሌዎች፣ ምሁራን፣ የብሔረሰቡ ተወላጆች…
የሀገር ውስጥ ዜና ለዘማች የሠራዊት አባላት ቤተሰቦች የአዲስ ዓመት መዋያ ድጋፍ ተደረገ Meseret Awoke Sep 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ለዘማች የሠራዊት አባላት ቤተሰቦች የአዲስ ዓመት መዋያ ድጋፍ ተደረገ። ድጋፉን ያደረገው በሴት አመራሮች፣ በምሁራንና በነጋዴ ሴቶች የተመሰረተው “የዘመኑ ጣይቱ” የተሰኘ ማህበር መሆኑ ተመላክቷል። የአማራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕዳሴ ግድብ ሁለት ተርባይኖች በአዲሱ ዓመት መጀመሪያ ወራት ሃይል ማመንጨት ይጀምራሉ Meseret Awoke Sep 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሁለት ተርባይኖች በአዲሱ ዓመት መጀመሪያ ወራት ሃይል ማመንጨት እንዲችሉ እየተሰራ መሆኑን የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ገለጹ። ኢዜአ በግድቡ ግንባታ ስፍራ በመገኘት ከሚኒስትሩ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ግጭትን ለማስቆም የህብረተሰቡን የመፍትሔ ሃሳቦች ተግባራዊ ማድረግ እንደሚገባ ተጠቆመ Meseret Awoke Sep 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ግጭትን ለማስቆም ህብረተሰቡ የሚያነሳቸው የመፍትሔ ሃሳቦች ከውይይት ባለፈ ተግባራዊ ማድረግ እንደሚገባ ተመለከተ። በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ግጭትን መከላከልና እርቀ ሰላም ግንባታ ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ በአሶሳ ከተማ ተካሂዷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የባንዳ ጥንካሬ የሚፈጠረው በጀግኖች ዝምታ ነው- አቶ ደመቀ መኮንን Meseret Demissu Sep 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የባንዳ ጥንካሬ የሚፈጠረው በጀግኖች ዝምታ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ። አቶ ደመቀ መኮንን በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ላይ ፥የባንዳ ጥንካሬ የሚፈጠረው በጀግኖች ዝምታ ነው። የኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሕገወጥ መንገድ ሊዘዋወር የነበረ የብሬን እና የክላሽ ጥይት ተያዘ ዮሐንስ ደርበው Sep 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐይቅ ከተማ አስተዳደር በሕገወጥ መንገድ ሊዘዋወር የነበረ የብሬን እና የክላሽ ጥይት መያዙን የሐይቅ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል። የከተማ አስተዳደሩ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ኮማንደር ጌታቸው ሙላቱ ለአሚኮ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጀት ዓመቱ በዲፕሎማሲው መስክ ስኬት የተመዘገበበት መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ Meseret Demissu Sep 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2013 በጀት ዓመት ኢትዮጵያ የተለያዩ ፈተናዎችን የተጋፈጠች ቢሆንም የዲፕሎማሲው መስክ ስኬት የተመዘገበበት መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በሳምንታዊ…
የዜና ቪዲዮዎች የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ Amare Asrat Sep 9, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=NgeIduwkdjc
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ አንድነት ለአህጉራችን እድገት መሠረት ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ Meseret Awoke Sep 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የአፍሪካ አንድነት ለአህጉራችን እድገት መሠረት ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ''የአፍሪካ ጊዜ አሁን ነው'' ብለዋል፡፡ አክለውም ''አብረን ለመሥራት ቃል ከገባን፣ ያለን…