የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ክልል ኦነግ ሸኔን ለማውገዝ ተቃውመው ሰልፍ ለወጡ ነዋሪዎች ምስጋና አቀረበ Tibebu Kebede Aug 18, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በህብረተሰቡ ተነሳሽነት ኦነግ ሸኔን ለማውገዝ በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች እና ዞኖች በተደረገው ሰልፍ ለተሳተፉ ነዋሪዎች ከፍ ያለ ምስጋና አቅርቧል፡፡ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የክልሉ ህዝብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተላላኪው ሽኔ በኦሮሞ ስም የመታገል ሞራል ሊኖረው አይችልም – የምዕራብ ጉጂ ዞን ነዋሪዎች Meseret Awoke Aug 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪው ህውሓት ተላላኪ የሆነው ኦነግ ሽኔ በኦሮሞ ስም የመታገል ምንም አይነት ሞራል ሊኖረው አይችልም ሲሉ የምዕራብ ጉጂ ዞን ነዋሪዎች ገለጹ። ኦነግ ሸኔ ከህወሓት ጋር ግንባር ፈጥሮ ሀገር ለማፍረስ መነሳቱ ከጥፋት ውጭ አማራጭ ሃሳብ…
ስፓርት ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ በቶኪዮ ፓራ ኦሊምፒክ ለሚሳተፈው ልዑክ ሽኝት አደረጉ Tibebu Kebede Aug 18, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በቶኪዮ ፓራ ኦሊምፒክ ተሳትፎ አስፈላጊውን መመዘኛ ላሟሉ የኢትዮጵያ ቡድን አባላት ሽኝት አደረጉ። ፕሬዚዳንቷ የአካል ጉዳተኛ መሆን ማነስ ያለመሆኑን ጠቅሰው የሀገራቸው ሰንደቅ አላማ ከፍ ብሎ እንዲውለበለብ ያደርጉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ በቱርክ የእንኳን ደህና መጡ አቀባበል ተደረገላቸው Tibebu Kebede Aug 18, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱርክ የስራ ጉብኝት ለማድረግ ወደስፍራው ያቀኑት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የእንኳን ደህና መጡ አቀባበል ተደረገላቸው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቱርኩ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይፕ ኤርዶኻን ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ዕዝ ምልምል ሰልጣኞች ህወሓትን ለመደምሰስ የሚያስችል ሁለንተናዊ ብቃት በመፍጠር ላይ ይገኛሉ-ኮሎኔል ደጀኔ ጸጋዬ Melaku Gedif Aug 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል የከተቱ ምልምል ሰልጣኞች የሽብር ቡድኑን ለመደምሰስ የሚያስችል ሁለንተናዊ ብቃት በመፍጠር ላይ እንደሚገኙ የማዕከሉ ዋና አዛዥ ኮሎኔል ደጀኔ ፀጋዬ ገለጹ። ምልምል ሰልጣኞቹ በማዕከሉ የሚሰጣቸውን ልዩ ልዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጎሀ ፂዮን ደጀን መንገድን በነገው እለት አገልግሎት ለማስጀመር እየተሰራ ነው Tibebu Kebede Aug 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በናዳ ምክንያት የተዘጋውነን ከአዲስ አበባ ወደ ጎጃም የሚወስደውን መንገድ በነገው ዕለት በከፊል ለማስጀመር እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ የመንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ከአዲስ አበባ ወደ ጎጃም በሚወስደው መንገድ ዓባይ በረሃ በተከሰተ ናዳ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ክልል በሕወሃት ምክንያት የተጎዱ ዜጎችን ለመደገፍ ከ20 ሚሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ Alemayehu Geremew Aug 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል በሽብርተኛው ህወሓት ቡድን ጥቃት የደረሰባቸው እና ከቀያቸው የተፈናቀሉ ዜጎችን ለመደገፍ ከ 20 ሚሊየን ብር በላይ መሰብሰቡ ተገልጿል፡፡ የሰመራ ከተማ ከንቲባ አሊ መሃመድ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷የተጠቀሰው…
Uncategorized በሀረር የበጎ አድራጎት ስራ ተከናወነ Tibebu Kebede Aug 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2013 (ፈ ቢ ሲ) የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር በሀረሪ ክልል ለሚገኙ አቅመ ደካሞችና አረጋውያን የምግብና የአልባሳት ድጋፍ አደረገ። በከተማና ገጠር ለሚገኙ ዘጠኙ ወረዳዎች የተለገሰውን ድጋፍ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስትሯ ኢኒጅኒየር አይሻ መሐመድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ህወሓት ሂሳቡን የሚያወራርደው ከመላው ኢትዮጵያውያን ጋር እንጂ ከአማራ ህዝብ ጋር ብቻ አይደለም-አቶ ሙስጠፌ Melaku Gedif Aug 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሃመድ በክልሉ ከተለያዩ ቢሮዎች ከተውጣጡ አመራሮች አና ሰራተኞች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በወቅታዊ ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች፣ በመንግሥት ሰራተኞች ኑሮ መሻሻል እንዲሁም አገልግሎት…
የሀገር ውስጥ ዜና ቦርዱ በሶማሌ ክልል የመራጮችን ምዝገባ አስመልክቶ ያካሄደውን የምርመራ ሪፖርት ለፖለቲካ ፓርቲዎች አቀረበ Melaku Gedif Aug 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የተካሄደውን የመራጮች ምዝገባ አስመልክቶ በባለሞያዎች አጣሪ ቡድን አማካኝነትያካሄደውን የምርመራ ሪፖርት ለፖለቲካ ፓርቲዎች አቅርቧል፡፡ በመድረኩ የቦርዱ ዋና ሰብሳቢ ብርቱካን…