የሀገር ውስጥ ዜና የጳጉሜን መጨረሻ የድል ቃል ኪዳን ብስራት ቀን በደማቅ ሥነ ስርዓት ተከበረ ዮሐንስ ደርበው Sep 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከሁሉም ክፍለ ከተሞች የተወጣጡ ወጣቶችና የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች በተገኙበት አዲስ አበባ ተከብሯል፡፡ በመርሐ ግብሩ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የማህበራዊ የመንግስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት አስተባባሪ አቶ ጃንጥራር…
የሀገር ውስጥ ዜና ፈተናዎች ሁሉ በድል ተጠናቀው ፊታችንን ወደ ልማት የምናዞርበት እሩቅ እይደለም- አቶ ደስታ ሌዳሞ ዮሐንስ ደርበው Sep 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ደስታ ሌዳሞ አዲሱን ዓመት አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ 2013 ዓ.ም 6ኛ ዙር ሀገር አቀፍ ምርጫ ዴሞክራሲያዊና ፍጹም ሠላማዊ በሆነ መንገድ መጠናቀቁ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ኦሞ ዞን ነዋሪዎች ለህልውና ዘመቻው ለሦስተኛ ጊዜ የገንዘብና የዓይነት ድጋፍ አደረጉ Meseret Demissu Sep 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኦሞ ዞን ነዋሪዎች ለሶስተኛ ጊዜ ለህልውና ዘመቻ ለቆሙ ጀግኖች የሚውል በጥሬ ገንዘብ 12 ሚሊየን ብርና 102 ሰንጋዎች ድጋፍ አደረጉ። የዞኑ የሀብት አሰባሳቢ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ምህረቱ አሰፋ ለኢዜአ እንደገለጹት፥ የዞኑ ህዝብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በህገ ወጥ መንገድ የኮቪድ -19 ህክምና አገልግሎት የሰጠ ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር ዋለ Meseret Demissu Sep 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦሌ ክፍለ ከተማ በህገ ወጥ መንገድ የህክምና ፍቃድ ሳይኖረው የኮቪድ -19 ህክምና ማዕከል በመክፈት አገልግሎት እየሰጠ የነበረ ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር መዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለፀ። ተጠርጣሪው ግለሰብ በቁጥጥር ስር የዋለው በቦሌ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደንበኞችን ፍላጎት ማዕከል ያደረገ አገልግሎት በመስጠት ላይ እንገኛለን – የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን Meseret Demissu Sep 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ጊዜው የሚጠይቀውን ዘመናዊ የጉምሩክ አስተዳዳር ሥርዓት በመዘርጋት የደንበኞችን ፍላጎት ማዕከል ያደረገ አገልግሎት በመስጠት ላይ እንደሚገኝ ገለጸ፡፡ መረጃ እንደሚያሳየው ኮሚሽኑ በ2013 በጀት ዓመት ዓላማውን ለማሳካት…
የሀገር ውስጥ ዜና በዩኔስኮ የተቋቋመው ዓለም አቅፍ ኮሚሽን የመጨረሻ ሪፖርቱን አጸደቀ ዮሐንስ ደርበው Sep 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የሚመራው እና በዓለም የትምህርት የወደፊት እጣ ፈንታ ላይ ጥናት እንዲያደርግ በዩኔስኮ የተቋቋመው ዓለም አቀፍ ኮሚሽን የመጨረሻ ሪፖርቱን አጽድቋል። በፈረንጆቹ የፊታችን ጥቅምት ወር ለመንግሥታቱ ድርጅት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለኢትዮጵያ የገባነውን ቃል ኪዳን አድሰንና አክብረን፣ የኢትዮጵያን ድል እናበሥራለን-ጠ/ሚ ዐቢይ Melaku Gedif Sep 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያ የገባነውን ቃል ኪዳን አድሰንና አክብረን፣ የኢትዮጵያን ድል እናበሥራለን አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸውላይ ባሰፈሩት ጽሁፍ÷ድል የገቡትን ቃል በማክበር፣ለቃል ታምኖ በመሥራትና…
የሀገር ውስጥ ዜና የንጋትን ጎህ ለማየት ድቅድቁን ጨለማ ማለፍ ግድ ነው-አቶ ደበሌ ቃበታ Melaku Gedif Sep 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ደበሌ ቃበታ አዲሱን ዓመት አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ አቶ ደበሌ በእንኳን አደረሳችሁ መልዕክታቸው የንጋትን ጎህ ለማየት ድቅድቁን ጨለማ ማለፍ ግድ ነው ብለዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅማ ዞን ከ171 ሚሊ የን ብር በላይ ሲገነቡ የነበሩ የጤና ፕሮጀክቶች ተጠናቀቁ Meseret Awoke Sep 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በጅማ ዞን ከ171 ሚሊየን ብር በላይ ሲገነቡ የነበሩ የጤና ፕሮጀክቶች መጠናቀቃቸው ተገለፀ። በዞኑ የጤና አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ የተለያዩ ፕሮጀክቶች ግንባታ እየተካሄደ ሲሆን÷ በተጠናቀቀው አመት 38 ፕሮጀክቶች ግንባታቸው መጠናቀቁ ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች የአዲስ ዓመት የእርድ ቆዳን ለህልውና ዘመቻ ለመሰጠት ወሰኑ Meseret Awoke Sep 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች የአዲስ ዓመት የእርድ ቆዳን ለህልውና ዘመቻ ለመሰጠት ወሰኑ። የከተማ አስተዳደሩ ከቆዳና ሌጦ አቅራቢዎች ጋር ባዳረገው ውይይት በህልውና ዘመቻው እየተሳተፉ ለሚገኙ የፀጥታ አካላት ድጋፍ እንዲሆን በዘመን መለወጫ ዕለት…