Fana: At a Speed of Life!

አዲሱ ዓመት ካጋጠሙን ፈተናዎች ወጥተን ስኬት ለማስመዝገብ በትኩረት የምንሠራበት ነው- አቶ አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)አዲሱ ዓመት ከዚህ ቀደም ካጋጠሙን ፈተናዎች ወጥተን ስኬት ለማስመዝገብ በተለየ ትኩረት የምንሠራበት ነው ሲሉ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልለ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ተናገሩ፡፡ የክልሉ ርዕሰ-መስተዳድር የ2014 ዓ.ም አዲሱን ዓመት ምክንያት…

እንኳንም ከዘመን ዘመን አሸጋገራችሁ የሚሉ ቃላት አዲስነትን የማላበስ ጉልበት አላቸው-ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ለ2014 ዓ.ም የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። ከንቲባዋ በእንኳን አደረሳችሁ መልዕክታቸው፥በዉጪና በሀገር ዉስጥ የምትኖሩ ኢትዮጵያዊያን እንዲሁም ውድ የከተማችን…

“ይህ ክፉ ጊዜ ይለፍ እንጂ በዓል ሁሌም ይደርሳል”- ሀብትና ቀለባቸው በሽብር ቡድኑ የተዘረፈባቸው እናት

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) እማሆይ ሲሳይ ዋጋው የደብረ ዘቢጥ ከተማ ነዋሪ ናቸው። የዛሬን አያድረገውና በየዓመቱ የዘመን መለወጫ በዓል ሲመጣ ቤት ያፈራውን በማዘጋጀት በዓሉን በደስታ ያከብሩ ነበር።   "የዘመን መለወጫ ለእኔ ልዩ በዓል ነበር" ያሉት እማሆይ…

የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ እና የአሜሪካ አቻቸው ጆ ባይደን ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ እና የአሜሪካ አቻቸው ጆ ባይደን ከ7 ወራት ቆይታ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በስልክ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ሀገራቱ በቀጣይ የሚኖራቸውን ሁለንተናዊ ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር በሚችሉባቸው ጉዳዮች…

ቦርዱ የመራጮች ምዝገባ ቀንን አራዘመ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የመራጮች ምዝገባ ቀንን እስከ መስከረም 2 ቀን 2014 ዓ.ም አራዘመ፡፡ ቦርዱ መስከረም 20 ቀን 2014 ዓ.ም ድምፅ ለሚሰጥባቸው የምርጫ ክልሎች ማለትም በሃረሪ ክልል፣ በሶማሌ ክልል የተወሰኑ ምርጫ ክልሎች እና…

ኢትዮጵያውያን አዲሱን ዓመት ሲቀበሉ በተለያዩ ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች በመደገፍ ሊሆን ይገባል-የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን አዲሱን ዓመት ሲቀበሉ በተለያዩ ምክንያቶች ጉዳት የደረሰባቸውንና የተፈናቀሉ ወገኖችን በመደገፍ ሊሆን እደሚገባ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጥሪ አቀረበ። ጉባኤው የ2014 ዓ.ም አዲሱን ዓመት አስመልክቶ ለሁሉም እምነት ተከታዮች የእንኳን…

ፕላን ኢትዮጵያ በጂማ ከሁለት ሺህ ለሚበልጡ ችግረኞች የድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕላን ኢትዮጵያ የተሰኘ ግብረ ሰናይ ድርጅት የአዲስ አመት በአል ምክንያት በማድረግ በጅማ ዞን በነዲ ጊቤ ወረዳ ለችግር ለተጋለጡ 2 ሺህ 64 የህብረተሰብ ክፍሎች የምግብና የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። ድርጅቱ ያደረገው ድጋፍ ከ1 ሚሊየን ብር…

2014 የድል እና የተስፋ ዓመት ይሆናል- የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ተኮላ አይፎክሩ አዲሱን ዓመት አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም 2013 ለሀገራችን ብሎም ለክልላችን ፈታኝ አመት መሆኑን አስታውሰው መጭው ዓመት የድልና…

ከአንዲት ታካሚ 20 ኪሎ ግራም የሚመዝን እጢ በቀዶ ጥገና ተወገደ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ኦቶና ማስተማሪያና ሪፈራል ሆስፒታል ከአንዲት እናት 20 ኪሎ ግራም የሚመዝን እጢ በተሳካ ቀዶ ጥገና መወገዱ ተሰማ፡፡ ታካሚዋ በሰባት ወራቸው ለእርግዝና ክትትል በመጡበት በማህፀናቸው እጢ መኖሩን ማወቃቸው የተገለፀ…

በተለያዩ ግንባሮች ለ10ኛ ዙር ልዩ ልዩ ድጋፎች ተደርገዋል- የደሴ ከተማ ከንቲባ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደሴ ከተማ የሚገኙ ወርቅ እና ብር ሰሪዎች ማህበር እና የፅህፈት መሣሪያ መደብር ባለቤቶች ለሀገር መከላከያ የሠራዊት አባላት ወሎ ግንባር ተገኝተው ድጋፍ አደረጉ። አቶ አበበ ገብረ መስቀል የደሴ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ…