Fana: At a Speed of Life!

የትምህርት ሚኒስቴር ያሳደሳቸውን የአቅመ ደካሞች መኖሪያ ቤት አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር በክረምት በጎ ፍቃድ መርሀ ግብር በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ያሳደሳቸውን የአቅመ ደካሞች መኖሪያ ቤት አስረክቧል። መኖሪያ ቤቶቹን የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች በቦታው በመገኘት ለተጠቃሚዎች…

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ሰራተኞች ለመከላከያ ሠራዊት ከ16ነጥብ 3 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኤጀንሲው አመራርና አባላት የኢትዮጵያን ህዝብ አንድነትና የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት እየተፈታተነ ያለውን አሸባሪ ቡድን ለማስወገድ መስዋዕትነት እየከፈለ ላለው የሀገር መከላከያ ሠራዊት ከ16ነጥብ 3 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የኤጀንሲው…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፖሊስ አዲሱን ዓርማውን ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፖሊስ ቀደም ሲል ይጠቀምበት የነበረውን ዓርማ መቀየሩን አስታወቀ። ኮሚሽኑ እንዳስታወቀው አዲሱ አርማ ከጳጉሜ 2 ቀን 2013 ዓ/ም ጀምሮ በክልሉ ሁሉም አካባቢዎች ተፈፃሚ ይሆናል ነው የተባለው፡፡…

የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ የበላይ ጠባቂ አባቶች ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ የበላይ ጠባቂ አባቶች ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ጎበኙ። የጉባዔው የበላይ ጠባቂ አባቶች በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በመገኘት የግንባታውን ክንውን ተመልክተዋል። ከጉብኝታቸው በኋላም ለኢትዮጵያና…

የህልውና ዘመቻው በድል እስኪጠናቀቅ ክልሉ ድጋፉን አጠናክሮ ይቀጥላል – አቶ ኡሞድ ኡጁሉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልላዊ መንግስትና ህዝብ የህልውና ዘመቻው በድል እስኪጠናቀቅ ለሀገር መከላከያና ለሌሎች የጸጥታ ሀይሎች የሚያደረጉትን ድጋፍ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ…

ከህልውና ዘመቻው ጎን ለጎን የመኸር ምርታችንን በእጥፍ እናሳድጋለን – የግራር ጃርሶ አርሶ አደሮች

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህልውና ዘመቻውን በሚያስፈልገው ሁሉ ከመደገፍ ጎን ለጎን የመኸር እርሻ ምርታቸውን በእጥፍ ለማሳደግ እየሰሩ እንደሆነ በኦሮሚያ ሰሜን ሸዋ ዞን ግራር ጃርሶ ወረዳ ነዋሪ የሆኑ አርሶ አደሮች ገለፁ። በዞኑ በሰብል ከተሸፈነው መሬት ከ10 ሚሊየን…

የአደዛዥ ዕጽ በሱዳን ድንበር እንዳይገባ እየተቆጣጠረ መሆኑን ፌዴደራል ፖሊስ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ፖሊስ ከሀገር መከላከያ ሰራዊትና ከሌሎች የጸጥታ አካላት ጋር በመሆን በሱዳን ድንበር   ህብረተሰቡ ጁንታው እንደ ትልቅ መሳሪያ የሚጠቀምበትን የአደንዛዥ ዕጽ እንዳይዘዋወር ድንበር ላይ ከፍተኛ ቁጥጥር እያደረገ እንደሚገኝ አስታወቀ።…

ከተማ አስተዳደሩ ለሁለተኛ ጊዜ ለህልውና ዘመቻው ደጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሁለተኛው ዙር ከህብረተሰቡ ያሰባሰበውን አንድ ቢሊየን 270 ሚሊየን የገንዘብ እና የአይነት ድጋፍ አስረከበ። ድጋፉን ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ለምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…

በሲንጋፖር የሮቦት ፖሊሶች ስራ ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሲንጋፖር ራስ ገዝ ሮቦቶች በመጠቀም በከተማይቱ ልዩ ልዩ ያልተፈለጉ ማሕበራዊ ባህሪያትን የመቆጣጠር ሙከራ እያከናወነች መሆኗ ተገለፀ፡፡ ዣቨር የተሰኙት ሮቦቶቹ 360 ዲግሪ መመልከት የሚያስችል ካሜራ ያላቸው እንደሆኑና የሚመለከቱትን ነገር…

በመተከልና ካማሺ ዞኖች በሚንቀሳቀሰው የህወሓት ተላላኪ ቡድን ላይ የመጨረሻ እርምጃ ለመውሰድ ዝግጅታችንን አጠናቀናል-የክልሉ መንግስት

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በመተከልና ካማሺ ዞኖች በሚንቀሳቀሰው አሸባሪው  የህወሃት ቡድን ላይ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ የሚወሰደውን እርምጃ በአጭር ጊዜ ውስጥ ለማጠናቀቅ ከወትሮ በተለየ ሁኔታ ዝግጅት ማድረጉን  የክልሉ መንግስት አስታወቀ። ሙሉ…