Fana: At a Speed of Life!

በወሎ ግንባር የተሰለፉ የፌዴራል ፖሊስ አባላት በአሸባሪው የትህነግ ቡድን ላይ ከፍተኛ ኪሳራ አድርሰዋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ሕዝብ ላይ ወረራ በመፈጸም ንጹሃንን እየገደለ፣ ንብረት እየዘረፈና መሰረተ ልማት እያወደመ ያለዉን የሽብር ቡድን ለማፈራረስና ለመቅበር የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች በየአቅጣጫዉ እየተፋለሙት ይገኛሉ፡፡ የመላዉ ኢትዮጵያዊያን የጋራ…

ዋልያዎቹ ለመከላከያ ሰራዊት ደም ለገሱ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አባላት (ዋልያዎቹ) ለመከላከያ ሰራዊት ደም ለግሰዋል፡፡ ከውዳሴ ዲያጎነስቲክ ሴንተር ጋር በመተባበር ዋሊያዎቹ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ከለገሱት ደም በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት በ “መልካምነት ቀን” ህሙማን መጠየቃቸውን…

ጁንታው በወሎ ግምባር ያሰበውን ያላሳካው ጦርነቱ ህዝባዊ በመሆኑ ነው- የደቡብ ወሎ ዞን ዋና አስተዳዳሪ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ጁንታው በወሎ ግምባር ያሰበውን ያላሳካው ጦርነቱ ህዝባዊ በመሆኑ ነው ሲሉ የደቡብ ወሎ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሰይድ መሀመድ ገለጹ። ዋና አስተዳዳሪው ዛሬ በሰጡት መግለጫ፥ ተስፋፊና ዘራፊ ቡድኑ ከሰሜን ወሎ ተሻግሮ በደቡብ ወሎ ተሁለደሬና ወረባቦ…

የጀግንነት ቀን በአዲስ አበባ በደማቀ ዝግጅት እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የጀግንነት ቀን በአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ጽ/ቤት ባለስልጣናትና የጦር መኮንኖች በተገኙበት በደማቀ ሁኔታ እየተከበረ ነው፡፡ የጀግንነት ቀንን ማክበር ያስፈለገው በየዘመኑ ኢትዮጵያን ከውስጥና ከውጭ ጠላት የሚታደጓትን ጀግኖች አርበኞች ልጆቿን…

በመዲናዋ ለአዲስ ዓመት የቅድመ አደጋ ዝግጁነት ስራ መሰራቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ ለአዲስ ዓመት የቅድመ አደጋ ዝግጁነት ስራ መስራቱን አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳት እና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ገለጸ። ኮሚሽኑ የአዲስ ዓመት በዓልን ጨምሮ የመስቀል እና የኢሬቻ በዓላትን ተከትሎ ሊከሰቱ ከሚችሉ ማናቸውም…

የግብርና ሚኒስትሩ የመልካም ምኞች መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስትሩ አቶ ዑመር ሁሴን የ2014 ዓ.ም አዲስ ዓመት ምክንያት በማድረግ ለመላው አርሶና አርብቶ አደሮች የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላልፈዋል። ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው ለመላው አርሶና አርብቶ አደሮቻችን፣ በየደረጃው ለሚትገኙ የግብርና…

ከመቅደላ ተዘርፈው የተወሰዱ የኢትዮጵያ ቅርሶች ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ከመቅደላ ተዘርፈው የተወሰዱ የኢትዮጵያ ቅርሶች በለንደን ለሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ተመልሰዋል፡፡ በ1868 በአጼ ቴዎድሮስ ዘመነ መንግስት በመቅደላ ጦርነት የተዘረፉ የኢትዮጵያ ቅርሶች በይፋ ለኤምባሲው ተመልሰዋል። ከተመለሱ ቅርሶች መካከል…

ኢትዮጵያን አፈርሳለሁ ብሎ የተነሳውን አሸባሪ የህወሓት ቡድን እስከ ወዲያኛው እንደመስሰዋለን- ተመራቂ ወታደሮች

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዋሽ አርባ ውጊያ ቴክኒክ ትምህርት ቤት÷ በመሰረታዊ ውትድርና ያሰለጠናቸውን ወታደሮች አስመረቀ። ተመራቂ ወታደሮቹ በቆይታቸው አስተማማኝ ወታደራዊ ስልጠና ማግኘታቸውን ለኢዜአ ገልፀዋል። በዚህም ኢትዮጵያን ለማፍረስ የሚሰሩ የውጭ ኃይሎችንና…

ወ/ሮ ሙፈርያት ከዓለም የምግብ ፕሮግራም ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዓለም የምግብ ፕሮግራም ዋና ፀሐፊ ልዩ መልእክተኛ ራሚሮ ሎፔዝ ዳ ሲልቫ ጋር በሰሜኑ የኢትዮያ ክፍል በመንግስት እና የሰብዓዊ አጋሮች እየተከናወነ ባለው የሰብዓዊ እርዳታ አቅርቦት እና ስርጭት ላይ ውይይት ማድረጋቸው ተገለፀ፡፡ በአማራ…

ጀግንነት የታጋይነት፣ የጽናትና የአሸናፊነት ውጤት ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ጀግንነት የታጋይነት፣ የጽናትና የአሸናፊነት ውጤት ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክት ''ጀግንነት መልከ ብዙ ነው'' ብለዋል፡፡ በዚህም የጦር፣ የግብርና ፣…