Fana: At a Speed of Life!

የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ሰራዊቱን በማበረታታት ረገድ ያደረጉት ድጋፍ ከፍተኛ ነው- አቶ ርስቱ ይርዳ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ በሁርሶ ኮንቲጀንት ማሰልጠኛ ማዕከል የመከላከያ ሰራዊት አባላትን አበረታትተው ለተመለሱ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች አቀባበል አደረጉ፡፡ ርሰ መስተዳድሩ ከክልሉ ለተውጣጡ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች…

በአማራ ክልል በህወሓት የወደሙ የትምህርት ተቋማትን መልሶ ለመገንባት የድጋፍ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በአሸባሪው ህወሓት ቡድን የወደሙ የትምህርት ተቋማትን መልሶ ለመገንባት የክልሉ ትምህርት ቢሮ የድጋፍ ጥሪ አቀረበ፡፡ በሽብር ቡድኑ የወደሙ ትምህርት ቤቶችን መልሶ በመገንባትና የትምህርት ግብዓቶችን ለማሟላት በክልሉ መንግስት ሰፊ ስራ…

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለመከላከያ ሰራዊት የ60 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ያሰባሰበውን 60 ሚሊየን ብር ለመከላከያ ሰራዊት አስረክቧል፡፡ ድጋፉን ያሰረከቡት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሃና÷ ድጋፉ አስተዳደራዊ ወጭዎችን በመቀነስ እና ከሰራተኞች በማሰባሰብ…

መስከረም 20 በሚካሄደው ምርጫ ተወዳዳሪዎች ከዛሬ ጀምሮ ቅስቀሳ ያካሂዳሉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)መስከረም 20 ቀን 2014 ዓ.ም በሚካሄደው ምርጫ የሚወዳደሩ የፓለቲካ ፓርቲዎች እና የግል እጩ ተወዳዳሪዎች ከዛሬ ጳጉሜ 3 ጀምሮ የምረጡኝ ቅስቀሳ ማካሄድ ይጀምራሉ፡፡ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በምርጫ ግዜ ሰሌዳው መሰረት ምርጫ ባልተካሄደባቸው…

ከሲሚንቶ ፋብሪካዎች በስተቀር ሌሎች በዋዜማው ከዋናው የኃይል ቋት ኤሌክትሪክ እንዳይጠቀሙ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሲሚንቶ ፋብሪካዎችና ከኤክስፖርት ኢንዱስትሪዎች በስተቀር ሌሎች ኢንዱስትሪዎች በበዓሉ ዋዜማ ከዋናው የኃይል ቋት ኤሌክትሪክ እንዳይጠቀሙ ተጠየቀ፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በበዓሉ በዋዜማና በበዓሉ ዕለት የኤሌክትሪክ ኃይል ሊያጋጥም…

ኢትዮጵያ እና ጋና በሁለትዮሽና በአፍሪከ ጉዳዮች ላይ በጋራ ይሰራሉ-ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በጋና ለተደረገላቸው ደማቅ አቀባበል ለሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ናና አኩፎ አዶ ምስጋና አቅርበዋል፡፡   ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጉዳዩን አስመልክተው በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት ጽሁፍ÷እኔን እና…

አረንቻታ ሚዲያ ኮምቦልቻ ለሚገኙ መከላከያ ሰራዊት አባላት ቤተሰቦች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አረንቻታ ሚዲያ ኮምቦልቻ ለሚገኙ መከላከያ ስራዊት አባላት ቤተሰቦች ለበዓል መዋያ ድጋፍ አደረገ፡፡ ሚዲያው ለበዓል መዋያ ያሰባሰበውን ድጋፍ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር አህመዲን መሐመድ ፣የአማራ ክልል ኢንደስትሪና ኢንቨስትመንት…

ኢትዮጵያ የገጠማትን ወቅታዊ ችግር ለመፍታት የምታደርገው ጥረት የሚደነቅ ነው-የጃፓን አምባሳደር

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ኢቶ ታካኮ÷ ኢትዮጵያ የገጠማትን ወቅታዊ ችግር ለመፍታት የምታደርገውን ጥረት አድንቀዋል፡፡ አምባሳደሯ የኢትዮጵያ የልማት ጉዞ ፈጣን እንደሆነ ገልፀው፣ ከጃፓን ጋር እና ከሌሎች ሀገራት ጋር ያላት ግንኙነት ከጊዜ ወደ…

ለአዲስ አመት የስጋ ውጤቶችን በጥራትና በተመጣጠነ ዋጋ ለማድረስ ዝግጅት ተደርጓል-ቄራዎች ድርጅት

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአዲስ አመት የስጋ ውጤቶችን በጥራትና በተመጣጠነ ዋጋ ለማድረስ ዝግጅት መደረጉን የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ገለጸ። የድርጅቱ የኢንፎርሜሽንና ህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ አታክልቲ ገብረሚካኤል፤ ድርጅቱ ለ2014 አዲስ ዓመት ከ2 ሺህ 500 በላይ…

ባለሃብቶችና ላኪ ድርጅቶች የኢኮኖሚ አሻጥርን እንዲከላከሉ ተጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ባለሃብቶችና ላኪ ድርጅቶች ወቅታዊውን ሃገራዊ ሁኔታ በመገንዘብ ኢኮኖሚያዊ አሻጥርን እንዲከላከሉ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ። የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል በ2013 በጀት ዓመት በወጪ ንግድ ዘርፍ የላቀ አፈፃፀም ላሳዩ…