የሀገር ውስጥ ዜና በምግብ ምርት ራስን ለመቻል በተካሄደው ሁለገብ ጥረት ውጤት ተመዝግቧል – ግብርና ሚኒስቴር Meseret Demissu Sep 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምግብ ምርት ራስን ለመቻል በተደረገው ሁለገብ ጥረት በ2013 በጀት ዓመት የዋና ዋና ሰብሎች የመኸር ምርት ወደ 342 ሚሊየን ኩንታል ከፍ ማለቱን የግብርና ሚኒስቴር መረጃ ጠቁሟል። በአነስተኛ ይዞታ የሚመረተው የዋና ዋና…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅማ ዞን ከ1 ሺህ በላይ ህገ ወጥ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ Melaku Gedif Sep 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ዞን ከ1 ሺህ በላይ ህገ ወጥ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ መወሰዱን የዞኑ ንግድ ጽህፈት ቤት አስታውቋል። የዞኑንግድ ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ ያህያ አባ ጨብሳ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷በዞኑ በ25 ሺህ 425 የንግድ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ ከሮታሪ ኢንተርናሽናል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Sep 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከሮታሪ ኢንተርናሽናል ፕሬዚዳንት ዶክተር ሼክሃር ሜሂታጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ሼክሃር ሜሂታ ድርጅታቸው ትምህርትን ለማስፋፋት፣ ሴቶችን በማብቃት፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ብሔራዊ የመረጃና ደህንነት ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን የሪፐብሊካን ጋርድ አባላት አስመረቀ Melaku Gedif Sep 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ስር የሚገኘው ብሔራዊ የመረጃና ደህንነት ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ከሪፐብሊካን ጋርድ የተመለመሉ በቪአይፒ እና በቁልፍ መሰረተ ልማት ጥበቃ የሰለጠኑ መኮንኖችን አስመርቋል፡፡ የብሔራዊ መረጃና…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አገኘሁ ከዓለም የምግብ ፕሮግራም የኢትዮጵያ ተወካይ ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Sep 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር ከዓለም የምግብ ፕሮግራም የኢትዮጵያ ተወካይ ስቴቨን ኦማም ዎሬ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በዚሁ ወቅት አሸባሪው የህወሓት ቡድን በአማራ ክልል አራት ዞኖች በከፈተው ወረራ ከ500 ሺህ በላይ ዜጎች…
የሀገር ውስጥ ዜና “ትምህርት ቤቶችንና ሆስፒታል ማውደም በጦር ወንጀልኝነት መታየት አለበት”- አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴ Melaku Gedif Sep 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)አሸባሪው ህወሓት “ትምህርት ቤቶችና ሆስፒታሎች ላይ እያደረሰ ያለው ውድመት እጅግ አስነዋሪና በጦር ወንጀለኝነት መታየት ያለበት ድርጊት ነው” ሲል አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴ ተናገረ፡፡ “ማን ከማን ጋር እንኳ እንደተጋጩ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሜሪካ 46 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የቲቢ መመርመሪያ ማሽን ድጋፍ አደረገች Melaku Gedif Sep 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ 46 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የቲቢ በሽታ መመርመሪያ ማሽን ለኢትዮጵያ ድጋፍ አድርጋለች፡፡ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ጊታ ፓሲ 46 የቲቢ መመርመሪያ ማሽን ለጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ማስረከቧን በኢትዮጵያ ከአሜሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና የንግዱ ማህበረሰብ የገበያ ዋጋን በማረጋጋት የመልካምነት አርዓያ መሆን ይጠበቅበታል- የሐረሪ ክልል Feven Bishaw Sep 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ ሚስራ አብደላ በክልሉ ከሚገኙ የደቡብ ክልል ተወላጆች እና የንግዱ ማህበረሰብ አባላት ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። የክልሉ መንግሥት በህብረተሰቡ ዘንድ የሚነሱ የመሰረተ ልማት እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በእንስሳት እርድ ወቅት ለቆዳ ጥንቃቄ እንዲደረግ ተጠየቀ Alemayehu Geremew Sep 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስትቲዩት ዜጎች ለበዓል በሚፈፅሟቸው የእንስሳት እርድ ወቅት ለቆዳ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ጠየቀ፡፡ ድርጅቱ የቆዳ ጠቀሜታ በሕብረተሰቡ ዘንድ በስፋት እንዲታወቅ ለሕብረተሰቡ እና በዘርፉ ለተሰማሩ አካላት የተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወራሪውና አረመኔው ትህነግ የህፃናትን ህይወት ቀጥፏል፤ ቤተሰብን አፍርሷል Meseret Awoke Sep 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጧሪዎቻችንንና የዓይናችን ማረፊያ የሆኑ ልጆቻችንን በአሸባሪው የትህነግ ቡድን ተነጥቀን፤ በሰው ቤት ተጠግተን ለመኖር ተገደናል ሲሉ ጉዳት የደረሰባቸው የጭና ቀበሌ አረጋውያን ተናገሩ። አረጋውያኑ ወላጆች እንደመሰከሩት “ወራሪውና አረመኔው ትህነግ…