የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የሰው ሀይል ተሳትፎ ምጣኔው 65 በመቶ መሆኑን የሚያሳይ ጥናት ይፋ ሆነ Meseret Demissu Aug 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ ፕላንና ልማት ኮሚሽን ከብሄራዊ ስታቲክስ ኤጀንሲና አጋር ድርጅቶች ጋር በመሆን አገር አቀፍ የሠው ሃይልና ፍልሰት ላይ ጥናት አካሂደዋል። በዚህም ጥናት በሀገር አቀፍ ደረጃ የሰው ሀይል የተሳትፎ ምጣኔው ከ100 ለስራ ከደረሱ ሰዎች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በኮትዲቯር የኢቦላ ታማሚ ከተገኘ ወዲህ የክትባት መርሃ ግብር ተጀመረ Alemayehu Geremew Aug 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮትዲቯር የመጀመሪያውን የኢቦላ ታማሚ በፈረንጆቹ 1994 ከመዘገበች ወዲህ የክትባት መርሃ ግብር መጀመሯን የሀገሪቱ ጤና ሚኒስትር አስታወቀ፡፡ ቫይረሱ የተገኘበት አንድ በአስራዎቹ የዕድሜ ክልል የሚገኝ ወጣት እንደሆነና ክትባቱን ለቤተሰቦቹ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች የተውጣጡ ምሁራን በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ተወያዩ Feven Bishaw Aug 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች የተውጣጡ ምሁራን በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ በደቡብ ኦሞ ዞን ቱርሚ ከተማ ተወያዩ ፡፡ የውይይት መድረኩን ጂንካ ዩኒቨርሲቲ እና የደቡብ ክልል መንግስት በጋራ አዘጋጅተውታል፡፡ በደቡብ ክልል በምክትል…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን ልዩ ኃይል ፖሊሶችን እያስመረቀ ነው Meseret Demissu Aug 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን ልዩ ኃይል ፖሊሶችን ዛሬ እያስመረቀ መሆኑን የአማራ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡-…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ቡድን የሃይማኖት ተቋማትን ኢላማ በማድረግ የሚያካሂደውን ጥቃት የሃይማኖት መሪዎች አወገዙ Meseret Awoke Aug 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን የሃይማኖት ተቋማትን ኢላማ በማድረግ የሚያካሂደውን ጥቃት የደቡብ ወሎ የሃይማኖት መሪዎች አውግዘዋል፡፡ የሃይማኖት መሪዎቹ የጥፋት ቡድኑን አካሄድ ለመመከት በሚያስችሉ ሁኔታዎች ላይ ተወያይተዋል። አሸባሪው ቡድን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያን ከተጋረጠባት አደጋ ለማዳን ከመከላከያ ሰራዊት ጎን እንቆማለን-የድሬዳዋ ከተማ ነዋሪዎች Melaku Gedif Aug 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ከተጋረጠባት አደጋ ለማዳን ከመከላከያ ሰራዊት ጎን እንደሚቆሙ የድሬዳዋ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ በከተማ አስተዳደሩ ኢትዮጵያን ለማዳን የቱንም ያህል ርቀት እንጓዛለን!፤ አስፈላጊውን መስዋዕትነት እንከፍላለን! በሚል መሪ…
የዜና ቪዲዮዎች በአፋር ጋሊኮማ የተፈጠረው ምን ነበር? Amare Asrat Aug 17, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=S6OeR6DMuBQ
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ በወታደራዊ ማሰልጠኛዎች ዝግጅቶችን ያቀረቡ የኪነጥበብ ባለሙያዎችን አመሰገኑ Meseret Awoke Aug 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በወታደራዊ ማሰልጠኛዎች ዝግጅቶችን ላቀረቡ የኪነጥበብ ባለሙያዎች ምስጋና አቅርበዋል፡፡ "ኢትዮጵያን ለማዳን እዘምታለሁ መቼም፣ የትም፣ በምንም" በሚል መሪ ቃል፣ የብሔራዊ ቴአትር፣ የኦሮሞ የባህል ማዕከልና የአዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ግማሽ ሚሊየን የሚጠጋ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ለኢትዮጵያ ድጋፍ ተደረገ Feven Bishaw Aug 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) እንግሊዝ 499 ሺህ 200 ዶዝ አስታራዜኒካ የኮሮና ቫይረስ ክትባቶችን ለኢትዮጵያ ለገሰች። የርክክብ ስነ ስርዓቱ የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰና በኢትዮጵያ የእንግሊዝ ኤምባሲ አምባሳደር አሌክስ ካሜሮን…
የሀገር ውስጥ ዜና በልዩ ዘመቻዎች ሃይል ማሰልጠኛ ማዕከል የመሰረታዊ ውትድርና የስልጠና መክፈቻ ስነ-ስርዓት ተካሄደ Melaku Gedif Aug 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በልዩ ዘመቻዎች ሃይል ማሰልጠኛ ማዕከል የመሰረታዊ ወትድርና የስልጠና መክፈቻ ስነ-ስርዓት ተካሄደ፡፡ የማሰልጠኛ ማዕከሉ ዋና አዛዥ ኮሎኔል ዋለልኝ ታደሰ÷ በትልቅ ሞራልና ወኔ እምቢ ለሀገሬ ብለው ሀገራቸውን በቅንነትና በታማኝነት ለማገልገል ክቡር…