በህገ ወጥ ተግባራት ላይ በተሰማሩ ከ80 ሺህ በላይ የንግድ ተቋማት ላይ እርምጃ ተወሰደ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉና በህገወጥ ተግባር ውስጥ ሲሳተፉ በተገኙ ከ80 ሺህ 641 በላይ ተቋማት ላይ እርምጃ መወሰዱን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በህግ ማስከበር ዘመቻው እየተገኘ ያለውን ድል ለመቀልበስ በህገወጥ ተግባራት ውስጥ…