Fana: At a Speed of Life!

አካል ጉዳተኞች ተገቢውን የፍርድ አገልግሎት እንዲያገኙ የሚያስችል አሰራር ተዘርግቷል

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  አካል ጉዳተኞች በፍድ ቤቶች የተሻለና ተገቢ የሆነ አገልግሎት እንዲያገኙ የአሰራር ሥርዓት መዘርጋቱን የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዘዳንት ማዓዛ አሸናፊ ገለጹ። የኢትዮጵያ የአካል ጉዳተኛ ሴቶች ብሔራዊ ማኅበር 20ኛ ዓመቱን ዛሬ አክብሯል።…

ወጪ ንግድ ከፍተኛ አፈፃፀም ያስመዘገቡ 41 ኩባንያዎች ተሸለሙ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ በወጪ ንግድ ከፍተኛ አፈፃፀም ያስመዘገቡ 41 ኩባንያዎች ተሸለሙ። በንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አዘጋጅነት በወጪ ንግድ የላቀ አፈፃፀም ላሳዩ ኩባንያዎች የሽልማትና የዕውቅና መርሃ ግብር ተከናውኗል።…

የኢትዮጵያ ቮሊቦል ብሔራዊ ቡድን የደቡብ ሱዳን አቻውን 3 ለ 2 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ የወንዶች ቮሊቦል ሻምፒዮና ላይ እየተሳተፈ የሚገኘው የኢትዮጵያ ቮሊቦል ብሔራዊ ቡድን ደቡብ ሱዳን 3 ለ 2 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል ። ከነሀሴ 30 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ በሩዋንዳ ኪጋሊ ከተማ እየተካሄደ…

የተፈናቀሉ ወገኖቻችንን የማቋቋም ሃላፊነት አለብን – የጌዴኦ ዞን  አፈ ጉባዔ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጌዴኦ ህዝብ ለመከላከያ ሠራዊት ከሚያደርገው ድጋፍ ጎን ለጎን የወያኔ ወረራ የተፈናቀሉ ወገኖቻችንን   የመደገፍና የማቋቋም ሃላፊነት አለበት ሲሉ የዞኑ ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ጥሪ አቀረበ። ዋና አፈ ጉባዔዋ ወይዘሮ ምስጋና ዋቄዮ በምክር ቤቱ 19ኛ…

የህወሓት ወራሪ ኃይል የጨፈጨፋቸው ንፁሃን የጅምላ መቃብሮች ተገኙ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አረመኔው የህወሓት ወራሪ ኃይል በሰሜን ጎንደር ዞን ዳባት ወረዳ ጭና ተክለኃይማኖት ቀበሌ ውስጥ በርካታ ንፁሃንን በግፍ መጨፍጨፉንና የጅምላ መቃብሮች መገኘታቸውን የአማራ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ጽሕፈት ቤት ገለጸ።…

የህወሓት ወራሪ ኃይል የጨፈጨፋቸው ንፁሃን የጅምላ መቃብሮች ተገኙ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አረመኔው የህወሓት ወራሪ ኃይል በሰሜን ጎንደር ዞን ዳባት ወረዳ ጭና ተክለኃይማኖት ቀበሌ ውስጥ በርካታ ንፁሃንን በግፍ መጨፍጨፉንና የጅምላ መቃብሮች መገኘታቸውን የአማራ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ጽሕፈት ቤት ገለጸ።…

በንግድና ኢንዱስትሪ ዘርፍ ለ172 ሺህ ዜጎች የስራ ዕድል መፍጠር ተቻለ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በንግድና ኢንዱስትሪ ዘርፍ ለ172 ሺህ ዜጎች የስራ እድል መፈጠሩን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ገለጹ። የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከተጠሪ ተቋማትና ከክልል የንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮዎች ጋር በ2013 በጀት…

በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ኢትዮጵያ ዚምባቡዌን 1 ለ 0 አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ለ2022 የኳታር የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን ዚምባቡዌን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አስቻለው ታመነ በፍፁም ቅጣት ምት ብቸኛዋን ግብ ማስቆጠሩን ከእግር ኳስ ፌዴሬሽን ያገኘነው መረጃ…

ሀገርን ለማሻገር አንድነት ቀዳሚ ተግባራችን ሊሆን ይገባል  – የድሬዳዋ ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ሀገርን ለማሻገር በሁሉም መስኮች ተባብሮ አንድነትን ማጠናከርና መረዳዳት ቀዳሚ ተግባር ለሆን እንደሚገባ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ወይዘሮ ፈጡም ሙስጠፋ አሳሰቡ። በየፌዴራል ጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ሰራተኞች…