ግድቡ ለአካባቢው ሃገራት የሚተርፍ ጥቅም አለው- የደቡብ ሱዳን የውጭ ጉዳይ ም/ ሚ ር
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ነቢል መህዲ ከደቡብ ሱዳን የውጭ ጉዳይና ዓለም አቀፍ ትብብር ምክትል ሚኒስትር ዴንግ ዳው ጋር በወቅታዊና ሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡
በውይይቱ አምባሳደር ነቢል በሕዳሴ ግድብ ድርድር…
የአፋር ግንባር ድል በምዕራብ ግንባርም ተጠናክሮ ቀጥሏል
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በምዕራበ ግንባር በሽብርተኛው ህወሃት ታጣቂ ቡድን ላይ በተወሰደ እርምጃ ቡድኑ ከፍተኛ የሆነ ሰብአዊና ቁሳዊ ኪሳራ ደርሶበታል፡፡
በአማራ ክልል በምዕራበ ግንባር በዛሬማ፣በጨው በር እና በር ማሪያም በተባሉ አካባቢዎች…
ለአትሌቶች እና አሰልጣኞች ሽልማት ተበረከተ
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የደቡብ ክልል መንግስት በቶኪዮ 2020 ኦሎምፒክ ሜዳልያ ላስገኙ አራቱ አትሌቶች እና አሰልጣኞች ማበረታቻ ሽልማት አበረከተ ።
ለሰለሞን ባረጋ 500ሺህ ብር፣ 10ሺህ ካሬሜትር በወልቂጤ ከተማ የኢንቨስትመንት ቦታ እንዲሁም የማዕረግ እድገት…
አትሌት ኢንስፔክተር ሰለሞን ባረጋ የኮማንደርነት ማዕረግ ተሰጠው
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የደቡብ ፖሊስ ስፖርት ክለብ አባል የሆነዉ አትሌት ኢንስፔክተር ሰለሞን ባረጋ የኮማንደርነት ማዕረግን ከክልሉ ፖሊስ ኮሚሽነር ነብዩ ኢሳያስ ተሰጥቶታል፡፡
በቶክዮ ኦሎምፒክ የተሳተፈዉ ልዑካን ቡድን በደቡብ ክልል ሀዋሳ ከተማ አቀባበል የተደረገለት…
የበጎ ፍቃደኛ ወጣቶች በመሳተፋቸው በተሽከርካሪ ይደርስ የነበረ አደጋ መቀነሱ ተገለጸ
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የበጎ ፍቃደኛ ወጣቶች በትራፊክ ማስተናበር ስራ ላይ በተሰማሩባቸው አካባቢዎች በተሽከርካሪ ይደርስ የነበረ አደጋ መቀነሱን የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ ገለጸ።
ቢሮው ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወጣቶችና በጎ ፍቃድ ማስተባበሪያ ቢሮ…
ጁንታው ለህፃናት አደንዛዥ እፅ በመስጠት ለሞት እየዳረጋቸው ነው – እጁን ለመከላከያ የሰጠ ህፃን
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)አሸባሪው የህወሃት ጁንታ ቡድን ህፃናትን በማስገደድ ወደ ጦር ሜዳ ከወሰደ በኋላ አደንዛዥ እፅ በመስጠት ለሞት እየዳረጋቸው መሆኑን እጁን ለመከላከያ የሰጠ ህፃን አጋልጧል።
የ13 አመቱ ህፃን ግርማይ ብሩ እናትና አባቱ መሞታቸውን ተከትሎ በጎዳና…
በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ የተሰጠ መግለጫ
https://www.youtube.com/watch?v=ry6RI_yNnGc
“የውሸት ፀሐይ ሲጠልቅ የሤረኞች ወጥመድ ይበጠሳል!!”
ሁልጊዜም ከመንጋቱ በፊት ድቅድቅ ጨለማ ይሆናል። በምሽትና በንጋት ሽግግር ውስጥ ያላለፈ ሀገርና ትውልድ የለም። ብርቱው ጨለማ የንጋቱ ጸዳል አብሳሪ ስለሆነ፣ መቼም ቢሆን “ይኼ ምሽት እንደ ጨለመ ቢቀርስ?” ወይንም ‘ንጋት ባይመጣስ?’ ብለን አንሠጋም።
ንጋቱ አይቀሬ ነውና አስደንጋጩ ጨለማ…
በሐረሪ ክልል በ16 ሚሊየን ብር የተገነቡ የትምህርት መሠረተ ልማቶች ተመረቁ
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በሐረሪ ክልል በ16 ሚሊየን ብር የተገነቡ የትምህርት መሠረተ ልማቶች ተመርቀዋል፡፡
በክልሉ ፕሬዚዳንት አቶ ኦድሪን በድሪ የተመራ የልዑክ ቡድን በክልሉ ኤረር ወረዳ የተገነቡትን ሁለት ትምህርት ቤቶች መርቆ ስራ አስጀምሯል።
በህዝቡ ተደጋጋሚ ጥያቄ…