የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለ85 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ Melaku Gedif Sep 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አዲሱን የዘመን መለወጫ በዓል ምክንያት በማድረግ ለ85 የህግ ታራሚዎች በልዩ ሁኔታ ይቅርታ መደረጉን የክልሉ ጠቅላይ ዓቃቤ ህግ ገለጸ፡፡ በዚህ መሰረትም የልዩ ይቅርታ መመሪያውን መስፈርት ያሟሉ ከመተከል…
የሀገር ውስጥ ዜና ጅማ ዩኒቨርሲቲ የአቅመ ደካሞችን ቤት የማደስ መርሃ ግብር አስጀመረ Alemayehu Geremew Sep 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጅማ ዩኒቨርሲቲ የአቅመ ደካሞችን ቤት የማደስ መርሃ ግብር በዛሬው ዕለት አስጀምሯል፡፡ ዩኒቨርሲቲው የ16 አቅመ ደካማ ቤቶች የማደስ መርሃ ግብሩን ነው ዛሬ በከተማዋ ቦሳ አዲስ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ያስጀመረው፡፡ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት…
የሀገር ውስጥ ዜና በነገሌና ሻኪሶ 391 ቦንዳ የኮንትሮባንድ ልባሽ ጨርቅና የተለያዩ እቃዎች ተያዙ Meseret Demissu Sep 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በነገሌና ሻኪሶ ከተሞች 391 ቦንዳ የኮንትሮባንድ ልባሽ ጨርቅና የተለያዩ እቃዎች መያዛቸውን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የጉጂ ዞን ፖሊስ መምሪያ የወንጀል መከላከል ምክትል ዳይሬክተር ዋና ሳጂን ጉተማ ሳፊ ለኢዜአ እንደገለጹት፥ የኮንትሮባንድ ልባሽ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ለመከላከያ ሰራዊት እና ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke Sep 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ለመከላከያ ሰራዊቱ እና ጉዳት ለደረሰባቸው የህብረተሰብ ክፍል 17 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ። የኢትዮጵያ ብሮድካስት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶክተር ንጉሴ ምትኩ፥ በጋይንት ግምባር ተገኝተው ለሀገር…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ Melaku Gedif Sep 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የዘመን መለወጫ በዓልን አስመልክቶ ለመላው ኢትዮጵያውያን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ ጉባኤው ያስተላለፈው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡-…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢንጂነር አይሻ መሀመድ ከአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ የአፍሪካ ህብረትና የኢትዮጵያ ዋና ተጠሪ ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Sep 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሀመድ ከአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ የአፍሪካ ህብረትና የኢትዮጵያ ዋና ተጠሪ ከሆኑት እሌኒ ካይሩ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ በሚቀጥሉት ዓመታት የከተሞችን ዘላቂ ልማት ለማረጋገጥ በተነደፉት ዋና…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ በሃገር ውስጥ በተለያዩ የሎጂስቲክስ ዘርፍ ላይ ባደረገው ጥረት 2 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ማዳን ቻለ Meseret Awoke Sep 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በሃገር ውስጥ በተለያዩ የሎጂስቲክስ ዘርፍ ጉዳዮች በተደረገ ጥረት በድምሩ እስከ 2 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ወጪን ማዳን መቻሉን የትራንስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ፥ በትራንስፖርት ዘርፉ በተደረገው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በተጓጓዘ የኮንቴነር ጭነት ብዛት እና ባስገኘው ገቢ ከአፍሪካ በአንደኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች Meseret Demissu Sep 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ በተጓጓዘ የኮንቴነር ጭነት ብዛት እና በዘርፉ በመነጨው ገቢ ከአለም የ47ኛ እንዲሁም ከአፍሪካ በአንደኛ ደረጃ ላይ እንደምትገኝ የዓለም አቀፍ የባህር ኃይል ድርጅት(አይ ኤም ኦ) ሪፖርት ማመላከቱን ትራንስፖርት ሚኒስቴር…
የሀገር ውስጥ ዜና የድምፃዊ አለማየሁ እሸቴ የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ Feven Bishaw Sep 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአንጋፋው ድምፃዊ አለማየሁ እሸቴ የቀብር ስነ ስርዓት በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል ቤተክርስቲያን ተፈፀመ፡፡ የአርቲስቱ የአስክሬን ሽኝት በመስቀል አደባባይ ከተካሄደ በኋላ የቀብር ስነስርዓቱ ቤተሰቦቹ፣ ወዳጅ ዘመዶቹና አድናቂዎቹ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመንገድ ደህንነት ዙሪያ ውይይት ተካሄደ Feven Bishaw Sep 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በመንገድ ደህነት ዙሪያ ከተማሪ ወላጆች ጋር የምክክር መድረክ በሀገር አቀፍ ደረጃ ተካሄደ፡፡ የትራንስፖርት ሚኒስቴር ባዘጋጀው የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ከሁሉም ክልሎች እና ከሁለቱ ከተማ አስተዳደሮች የተማሪ ወላጆች ተሳትፈዋል፡፡ በመድረኩ…