የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ አዳነች ማህበረሰቡን ዝቅ ብለው ለሚያገለግሉ ሰራተኞች ምስጋና አቀረቡ Melaku Gedif Sep 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጳጉሜ 02 የአገልጋይነት ክብር ቀን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ማገልገል ክብር ነው! በሚል መሪ ቃል በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው ፡፡ ቀኑን ምክንያት በማድረግም ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በተለይም ዘቅ ብለው ማህበረሰቡን በጽዳት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገር ከክብሯ ዝቅ እንዳትል፣ በነበረ ኩራቷ እንድትቀጥል ለማድረግ የተዘጋጃችሁ ውድ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ናችሁ – አቶ ደመቀ መኮንን Meseret Demissu Sep 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)"ሀገር ከክብሯ ዝቅ እንዳትል፣ በነበረ ኩራቷ እንድትቀጥል ለማድረግ የተዘጋጃችሁ ውድ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ናችሁ" ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። የብር ሸለቆ መሰረታዊ ውትድርና ማሰልጠኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ደሴ ለሚገኙ ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ2ነጥብ 5ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke Sep 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ደሴ ለሚገኙ ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ2ነጥብ 5ሚሊየን ብር በላይ ወጪ በማድረግ ድጋፍ አድርጓል። በድጋፉም 100 ኩንታል ስንዴ፣ 350ኩንታል በቆሎ፣ 800ብርድ ልብስና 20 ማዳበሪያ ቦንዳ የተለያዩ አልባሳት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ የፀጥታና የቁጥጥር ስራዎችን ከፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ Meseret Demissu Sep 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር የፀጥታና የቁጥጥር ስራዎችን ከፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ጋር በጋራ ለመስራት የሚስችለውን ስምምነት ተፈራርሟል። ኢንጂነር ታከለ ኡማ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ላይ ፥በማአድን ዘርፍ ህግና ስርአትን ማስከበርና ህገወጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወጣቱ መከላከያ ሰራዊትን በመቀላቀል የሃገርን ህልውና ማስጠበቅ እንዳለበት ተገለጸ Meseret Awoke Sep 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጣቱ የህብረተሰብ ክፍል ወደ ሀገር መከላከያ ሰራዊት በመቀላቀል የሃገርን ህልውና ማስቀጠል እንዳለበት ተገለጸ። የኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪዎች የምክክር መድረክ አካሂደዋል። በመድረኩ ላይ የተገኙት የመከላከያ ሚኒስትር ዲኤታ አቶ ፍስኀ ወልደ…
የሀገር ውስጥ ዜና የድምፃዊ ዓለማየሁ እሸቴ የሽኝት መርሃ ግብር በመስቀል አደባባይ እየተካሄደ ነው Alemayehu Geremew Sep 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአንጋፋው ድምጻዊ ዓለማየሁ እሸቴ የሽኝት መርሃ ግብር በመስቀል አደባባይ እየተካሄደ ነው፡፡ በሽኝት መርሃ ግብሩ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤን ጨምሮ ሌሎች የመንግስት የስራ ሃላፊዎች፣ የድምጻዊው ቤተሰቦቹ፣ አድናቂዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የትራንስፖርት ሚኒስቴር ያለፈው በጀት ዓመት የበጎ አድራጎት ስራዎች Meseret Awoke Sep 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርት ሚኒስቴር ባለፈው በጀት ዓመት የተለያዩ የበጎ አድራጎት ስራዎችን ሰርቷል፡፡ የትራንስፖርት ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት ከመተከል ተፈናቅለው በቻግኒ ከተማ ተጠልለው የነበሩ ዜጎችን በመጎብኘት የ5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርገዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ርስቱ በደቡብ ክልል የተሰሩ የልማት ስራዎች እየጎበኙ ነው Alemayehu Geremew Sep 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው በክልሉ በበልግና መኸር የእርሻ ወቅቶች የተሰሩና እየተሰሩ የሚገኙ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው፡፡ የዞኑ 30 በመቶ የሚሆነው የጤፍ ምርት የሚመረተው በሶዶ ወረዳ እንደሆነ የደቡብ ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና የምዕራብ ዕዝ ሙዚቃ እና ቴአትር ቡድን በማይጠብሪ ግንባሪ የጥበብ ስራ አቀረበ Feven Bishaw Sep 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራብ ዕዝ ሙዚቃ እና ቴአትር ቡድን በማይጠብሪ ግንባሪ በመገኘት የጥበብ ስራ አቅርቧል፡፡ የሙዚቃ እና ቴአትር ቡድኑ አሸባሪው ህወሓት አይቀጡ ቅጣት እየተቀጣ ባለበት ማይጠብሪ ግንባር ተገኝተው ነው የጥበብ ስራቸውን እያቀረቡ የሚገኙት፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና “አገልጋይነት ታላቅነት ነው” – ጠ/ሚ ዐቢይ Melaku Gedif Sep 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አገልጋይነት ታላቅነት ነው፤ ክብር የሚገኘውም ከማገልገል መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገልጸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የአገልጋይነት ቀንን ምክንያት በማድረግ በማህበራዊ ትስስት ገጻቸው መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡…