Fana: At a Speed of Life!

የኮቪድ- 19 የዴልታ ዝርያ በኢትዮጵያ መገኘቱን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኮቪድ ዴልታ ዝርያ ኢትዮጵያ ውስጥ መገኘቱን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በሰጡት መግለጫ፥ በኢትዮጵያ ባለፉት ሳምንታት በወረርሽኙ የሚያዙ ሰዎች፣ የሚሞቱና ፅኑ ህሙማን ቁጥር በጣም አሻቅቧል ብለዋል።…

የብርሸለቆ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ሰልጣኝ ወታደሮችን እያስመረቀ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የብርሸለቆ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ሰልጣኝ ወታደሮችን እያስመረቀ ይገኛል። የማሰልጠኛ ትምህርት ቤቱ ምረቃውን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን እንዲሁም የሃገር መከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ መኮንኖች በተገኙበት እያካሄደ ነው።…

62 ሚሊየን ሊትር የምግብ ዘይት ለገበያ ዝግጁ እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኑሮ ውድነትንና የኢኮኖሚ አሻጥርን ለመቀነስ 62 ሚሊየን ሊትር ጥራቱን የጠበቀ የምግብ ዘይት ለገበያ ዝግጁ መደረጉን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አበባ ታመነ ገለፁ፡፡ የምግብ ዘይት አቅርቦትና ስርጭት…

በጉራጌ ዞን መሰረታዊ የውትድርና ስልጠና የወሰዱ የሚሊሻ አባላት ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በጉራጌ ዞን መሰረታዊ የውትድርና ስልጠና ሲከታተሉ የነበሩ ምልምል የሚሊሻ አባላት በዛሬው ዕለት ተመርቀዋል፡፡   በደቡብ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የመልካም አስተዳደር ክላስተር አስተባባሪ እና የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ…

በማይጠብሪ በኩል ወረራ ለመፈጽም የሞከረው አሸባሪው ህወሓት እየተመታ ወደ መጣበት ተመልሷል

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በማይጠብሪ በኩል ወደ አማራ ክልል ለመግባትና ወረራ ለመፈጸም የሞከረው የአሸባሪው ትህነግ ቡድን እየተመታ ወደ መጣበት መመለሱን የሰሜን ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ያለአለም ፈንታሁን ተናግረዋል።   ዋና አስተዳዳሪው ለፋና…

ከጳጉሜን እስከ ጳጉሜን እንደርሳለን በሚል መሪ ቃል ከ55 ሚሊየን በላይ የህብረተሰብ ክፍሎችን ግንዛቤ ማስጨበጥ ተቻለ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) “ከጳጉሜን እስከ ጳጉሜን እንደርሳለን” በሚል መሪ ቃል ከ55 ሚሊየን በላይ የህብረተሰብ ክፍሎችን ግንዛቤ ማስጨበጥ መቻሉን የትራንስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ ባለፈው በጀት ዓመት 1 ሺህ 399…

በየደረጃው ያለው የአገልጋይነት ስሜት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተጠናከረ መሄድ አለበት-ወ/ሮ አዳነች

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ማገልገል ከምንም በላይ ክቡር የሆነ ተግባር መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ የአገልጋይነት ክብር ቀንን በማስመልከት ከፅዳት ሰራተኞች እና ከጸጥታ አካላት ጋር…

ሩስያ መርህ ላይ የተመረኮዘ ድጋፍ በመስጠት ሁሌም ከእኛ ጋር ናት- አምባሳደር ዓለማየሁ ተገኑ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 1፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና ሩስያ የሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር እየተሰራ መሆኑን በሩስያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዓለማየሁ ተገኑ ገለጹ። ሀገራቱ ከ125 ዓመታት በላይ ያስቆጠረ ታሪካዊ ግንኙነት ያላቸው መሆናቸውን ጠቅሰው÷ ግንኙነታቸው በተለያዩ…