Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ በትምህርት ዘርፍ እያደረግሁት ያለውን ድጋፍ እቀጥላለሁ – ዩኒሳ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2013(ኤፍ ቢሰ) የደቡብ አፍሪካው ዩንቨርሲቲ ዩኒሳ በኢትዮጵያ በትምህርት ዘርፍ እያበረከተ ያለውን አስተዋጽኦ አጠናክሬ እቀጥላለሁ ሲል ገለፀ፡፡ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዶክተር ሳሙኤል ኡርቃቶ ዩኒሳ ተወክለው የመጡ የልኡካን ቡድንን ተቀብለው…

የአደጋ መንስኤዎችን በመለየት የትራፊክ ቁጥጥርና ክትትል ስርዓት ማሻሻያ ስልቶችን መተግበር ያስፈልጋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በከተማዋ ጠጥቶ ማሽከርከር፣ ከፍጥነት ወሰን በላይ ማሽከርከር፣ የመቀመጫ ቀበቶ እና የግጭት መከላከያ ኮፊያ እንዲሁም ሌሎች ዋና ዋና የአደጋ መንስኤዎች ላይ እርምጃዎች በመወሰዳቸው በተጨባጭ ለውጥ ማምጣት መቻሉ ተገለፀ፡፡ በአዲስ አበባ…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን ለሴካፋ የሴቶች ሻምፕዮንስ ሊግ ፍጻሜ አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ አስተናጋጅነት እየተካሄዳ ባለው የሴካፋ የሴቶች ሻምፕዮንስ ሊግ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴቶች እግር ኳስ ቡድን የኡጋንዳ አቻውን በማሸነፍ ለፍጻሜ አልፏል፡፡ ሁለቱ ቡድኖች መደበኛ 90 ደቂቃውን እና…

አጣዬና አካባቢው እንዳይረጋጋ የሚሰሩ አካላትን ከህወሓትና ሸኔ እኩል መታገል ይገባል-ዶ/ር አህመዲን

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አጣዬና አካባቢው እንዳይረጋጋ የሚሰሩ አካላትን ከህወሓትና ሸኔ የሽብር ቡድኖች እኩል መታገል እንደሚገባ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር አህመዲን መሐመድ ገለጹ፡፡ የአጣዬ ከተማ ወጣቶች በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከአካባቢው ኮማንድ ፖስት፣…

የኡዋ ወረዳ ከአሸባሪው ህወሓት ነጻ ወጣች

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈንቲ ረሱ ያሎ ድንገተኛ ወረራ በማካሄድ ንፁሀንን በመጨፍጨፍ ወደ አፋር ክልል ሰርጎ የገባው የሽብር ቡድኑ ሰብዓዊና ቁሳዊ ክስረት ገጥሞት ተባሯል፡፡ ህዝብ ውስጥ መሽጎ የቆየው ቡድኑ÷ በዛሬው ዕለት መከላከያ ሰራዊት፣ የአፋር ልዩ ኃይል፣ ሚሊሻ…

በጎንደር ግንባር የደረሰበትን ሽንፈት ለማካካስ የቋመጠው ትህነግ በወሎ ግምባር አልተሳካለትም

አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቡድኑ በደቡብ ጎንደር ግንባር የዋናውን ግንባር ሃይል ለማሳሳት ወደ ምስራቅ እያሰፋ ሰርጎ ለመግባትና የደሴና ሀይቅ ከተሞችን ለመቆጣጠር ያደረገው ጥረት እንደከሸፈ የወሎ ግምባር ኮማንድ ፓስት አስተባባሪ ሌተናል ጀኔራል ሀሰን ኢብራሂም ተናግረዋል።…

አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ በሱዳን ከጀርመን አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ በሱዳን ከጀርመን አምባሳደር ቶማስ ተርሴገን ጋር ተወያዩ፡፡ በሀገራችን ወቅታዊ ሁኔታ፣ መንግስት ሰብዓዊ ድጋፍ እንዲደርስ እያደረገ ስላለው ጥረት እና በአንጻሩ የአሸባሪ ቡድኑ በአማራ ክልል እና በአፋር ክልሎች እያደረሰ…

የህልውና ዘመቻውን ለሚቀላቀሉ የተቋሙ ሠራተኞች ሽኝት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገራችን እየተካሄደ የሚገኘውን የህልውና ዘመቻ ለሚቀላቀሉ ሁለተኛ ዙር የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ሠራተኞች ሽኝት ተደረገ፡፡ በአሸባሪው የህወሓት ጁንታ ቡድን እየተሰነዘረ ያለውን ሀገር የማፍረስ አደጋ ለመቀልበስ ተቋሙን ወክለው ለሚዘምቱ…

780 ኪሎ ግራም የሚመዝን ካናቢስ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ግምቱ ከ3 ሚሊየን ብር በላይ የሆነ ካናቢስ የተሰኘ አደንዛዥ ዕፅ መያዙን የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በኮሚሽኑ የሀዋሳ ቅርንጫፍ የሕግ ተገዢነት ምክትል ሥራ አስኪያጅ አቶ ኢዴሳ ለማ እንዳስታወቁት÷ አደንዛዥ ዕጹ የተያዘው ትናንት ሌሊት…

በኢትዮጵያ የሳይበር ጥቃት ሙከራዎች መጠን በእጥፍ ጨምሯል

አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2013 በጀት ዓመት በኢትዮጵያ የሳይበር ምህዳር ላይ የተሰነዘሩ የሳይበር ጥቃት ሙከራዎች መጠን በእጥፍ መጨመሩንየኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ አስታውቋል። በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንት ኤጀንሲ ብሄራዊ የሳይበር ጥቃት የአደጋ ዝግጁነት…