የመረዳዳትና የመተባበር ባህላችንን አጠናክረን የሀገራችንን ህልውና መጠበቅ አለብን-ዶ/ር ሂሩት
አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን የመረዳዳትና የመተባበር ባህላችንን አጠናክረን የሀገራችንን ህልውና መጠበቅ አለብን ሲሉ የባህልና ቱሪዝም ሚንስትሯ ዶክተር ሂሩት ካሳው ተናገሩ።
የሚንስቴር መስሪያ ቤቱ ሰራተኞች እና ተጠሪ ተቋማት አመራሮች እና…