Fana: At a Speed of Life!

በህወሓት ወረራ ምክንያት የተፈናቀሉ ዜጎችን ማቋቋም በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦርነት ምክንያት ሐብት ንብረታቸው የወደመባቸውን ዜጎች ለመደገፍ እና ተፈናቃዮችን ለማቋቋም በጎንደር ዩንቨርሲቲ አዘጋጅነት በጎንደር ከተማ ውይይት እየተካሄደ ነው።   የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አማካሪ አቶ ደሳለኝ አስራደ÷…

የኢትዮጵያ ፓራሊምፒክ ብሔራዊ ቡድን አዲስ አበባ ሲገባ አቀባበል ተደረገለት

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቶኪዮ 2020 ፓራሊምፒክ ጨዋታ የተሳተፈው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከፍተኛ የመንግስት አመራሮች በተገኙበት አቀባበል ተደርጎለታል፡፡   የኢትዮጵያ ፓራሊምፒክ ብሔራዊ ቡድን በ3 አትሌቶች የተወከለ ሲሆን 1 ወርቅ ሜዳሊያ እና 2…

በጎንደር ከ17 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ስንቅ ለህልውና ዘመቻው ተዘጋጅቷል

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ በሴቶች አደረጃጀት ግምቱ ከ17 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ስንቅ ለህልውና ዘመቻው መዘጋጀቱን የከተማ አስተዳደሩ ሴቶች ህፃናት ወጣቶች ጉዳይ መምሪያ አስታውቀዋል።   የመምሪያው ምክትል ሃላፊ ወይዘሪት ትዕግሥት…

የከተማና ገጠር መሬት አጠቃቀምና አስተዳደር ችግሮችን ለመቅረፍ በቅንጅትይሰራል-አቶ ሽመልስ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በከተማና በገጠር የመሬት አጠቃቀምና አስተዳደር የሚስተዋሉ ችግሮቹን ለመቅረፍ በትኩረት እንደሚሰራ የክልሉ ርዕስ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ተናግረዋል፡፡ በኦሮሚያ ክልል መሬት አጠቃቀምና አስተዳደር ዙሪያ ለአስር ቀናት…

በመዲናዋ 108 የመገበያያ ቦታዎችናተጨማሪ የግብርና ምርት ተዘጋጅቷል

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ 108 የመገበያያ ቦታዎችን እና ከ250 ሺህ ኩንታል በላይ ተጨማሪ የግብርና ምርት መዘጋጀቱን ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ተናግረዋል፡፡ በሁሉም ክፍለ ከተሞች ስራ የጀመሩት መሸጫዎቹ በከተማችን የሚስተዋለውን የኑሮ ውድነት…

የተለያዩ ኮሌጆች በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች አስመረቁ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋርማ ኮሌጅ እና ጠዳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በተለየዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች በዛሬው ዕለት አስመርቀዋል፡፡ ፋርማ ኮሌጅ 559 ተማሪዎችን ያስመረቀ ሲሆን÷ከነዚህ መካከልም 359 የሚሆኑት በመጀመሪያ ዲግሪና በደረጃ የተመረቁ…

412 ዜጎች ከሳዑዲ አረቢያ ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት ከሳዑዲ አረቢያ ሪያድ 152 ህጻናትን ጨምሮ 412 ዜጎች ወደ ሃገራቸው ተመልሰዋል። ተመላሾቹ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄነራል ተወካይ አቀባበል ማድረጋቸውን ከውጭ…

የኦሮሚያ ክልል መስሪያ ቤቶች በወሎ ግንባር ለሰራዊቱ 135 ሰንጋዎችና 42 በጎችን ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል መስሪያ ቤቶች የመንግስት ሰራተኞች ከወር ደመወዛቸው በመስጠት እና ከሌሎች ህብረተሰብ ክፍል 135 ሰንጋዎችንና 42 በጎችን ለመከላከያ ሰራዊት፣ ለልዩ ሃይል እና ለሚሊሻው ድጋፍ አድርገዋል፡፡   ድጋፉን ያስረከቡት…

በመዲናዋ 5 የቀበሌ መታወቂያና 25 የባንክ ደብተሮች የተገኘበት ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን በአዲስ አበባ አምስት የቀበሌ መታወቂያና 25 የተለያዩ የባንክ ደብተሮች ይዞ ሲንቀሳቀስ የነበረን ግለሰብ በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ። አቶ ማሃሪ ተከስተ ገብረኪዳን የተባለው ግለሰብ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ…

ከደረጃ በታች የሆኑ ምርቶች ወደ ሃገር ውስጥ እንዳይገቡ ታገደ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ደረጃዎች አጀንሲ በቅርቡ በአስገዳጅነት ደረጃ እንዲወጣላቸው ከተደረጉ ምርቶች መካከል የኤሌክትሪክ ማከፋፈያ `ዲቫይደር` እና ሃይል ቆጣቢ አምፖሎች የኢትዮጵያን ደረጃ ባለማሟላታቸው ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ ታገዱ፡፡ ምርቶቹ…