Fana: At a Speed of Life!

ዓለም አቀፍ ተቋማት በህወሓት ወረራ ለተፈናቀሉ ዜጎች ድጋፍ እንዲያደርጉ ተጠየቀ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ ተቋማት አሸባሪው የትህነግ ቡድን ግፍ የፈጸመባቸውን ዜጎች በመደገፍ አጋርነታቸውን ሊያሳዩ እንደሚገባ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር አሳሰቡ፡፡ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር ከተባበሩት…

ህወሓት በአለም አቀፍ ደረጃ በሽብር የሚያስፈርጁ ሁሉንም ወንጀሎች ፈጽሟል – የህግ ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)አሸባሪው ህወሓት በአለም በሽብርተኝነት የሚያስፈርጁ ሁሉንም ወንጀሎች መፈፀሙን የህግ ምሁራን ገለፁ። በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የህግ መምህር የሆኑት መምህር መሀመድ ሰይድ ÷በስልጣን በቆየበት ዘመኑ ከባድ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን ሲፈፅም…

በወርቅ አምባ፣ ቡና ሜዳ እና ዝንጆሮ አፋፍ አካባቢዎች ህወሓት ያሰማራቸው የጥፋት ሃይሎች ተደመሰሱ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በማይጠብሪ ግንባር ለማጥቃት የመጣው የከሀዲው ኮ/ል ኪሮስ ገ/ኪዳን ክፍለጦር እሱን ጨምሮ በወርቅ አምባ፣ ቡና ሜዳ እና ዝንጆሮ አፋፍ አካባቢዎች ያሰማራቸው የጥፋት መልዕክተኞቹ ተደምስሰዋል፡፡ ትላንት ለሊት 10 ሰዓት እና…

የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች አረንጓዴ አሻራቸውን አሳረፉ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ቴፒ ግቢ ተመራቂ ተማሪዎች በዛሬው ዕለት የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሂደዋል፡፡ ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ በቴፒ ግቢ ለ13ኛ ጊዜ ያሰለጠናቸውን 1ሺህ 38 ተማሪዎችን በነገው ዕለት ያስመርቃል። ተመራቂ…

አምባሳደር ሬድዋን ከሶማሌላንድ ፕሬዚዳንትጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ከሶማሌላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴ ባሂ አብዲ ጋር ተወያይተዋል፡፡   በውይይታቸውም በድንበር አካባቢ ያለውን የጸጥታ እና ኤምግሬሽን ጉዳዮች እንዲሁም የባህል ልውውጥን ማሳደግ በሚቻልባቸው…

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አመራሮችና ሰራተኞች ለመከላከያ ሠራዊት ደም ለገሡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አመራሮችና ሰራተኞች ለመከላከያ ሠራዊት ደም ለገሱ። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ዶክተር አስራት አፀደወይን ተቋሙ የህልውና ዘመቻው እንዲሳካ በተለያየ መልኩ ድጋፍ እያደረገ መሆኑን ተናግረዋል። አሸባሪው የህወሀት ቡድን…

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን በወቅታዊና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን በወቅታዊና ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማዕከል የምርጫ ጉዳዮች ኃላፊ አቶ ዛዲግ አብርሃ የትግራይ ህዝብ ለኢትዮጵያ ዋጋ የከፈለ ህዝብ መሆኑን ገልጸዋል።…

የአሶሳ ከተማ ሴቶች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት የድጋፍ ሠልፍ አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአሶሳ ከተማ የተለያዩ የሴት አደረጃጀቶችና የከተማው ሴቶች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት የድጋፍ ሠልፍ ዛሬ አካሂደዋል። የከተማው ሴቶች ባካሄዱት ሠልፍ አሸባሪውን የህወሓትን ቡድን የሚያወግዙና ለሃገር መከላከያ ሠራዊት ድጋፋቸውን የሚያረጋግጡ የተለያዩ…

በሻሸመኔ ዘመናዊ የመብራት ምሰሶዎች አገልግሎት እየሰጡ አይደለም- ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሻሸመኔ ከተማ ከ2007 ዓ.ም. ጀምሮ የተገነቡት ዘመናዊ የመብራት ምሰሶዎች አስፈላጊውን አገልግሎት እየሰጡ አለመሆኑን ነዋሪዎች ቅሬታቸውን አቀረቡ። ነዋሪዎቹ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት ÷ምሰሶዎቹ የከተማዋን ውበት ከማድመቅ ውጪ…

ስንዴ፣ ዘይት፣ ስኳር እና ሩዝ ከቀረጥና ታክስ ነጻ እንዲሆኑ ተወሰነ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዋጋ ንረት በህብረተሰቡ ላይ የሚያሳድረውን ጫና ለመቀነስ ስንዴ፣ ዘይት፣ ስኳር እና ሩዝ ከቀረጥና ታክስ ነጻ እንዲሆኑ መወሰኑን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ። የገንዘብ ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ኢዮብ ተካልኝ ዛሬ በሰጡት መግለጫ፥ ወሳኝ በሆኑ…