የሀገር ውስጥ ዜና የዲጂታል ኢኮኖሚ ልማትን መደገፍ የሚያስችል የትብብር ስምምነት ተፈረመ Melaku Gedif Sep 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የዲጂታል ኢኮኖሚ ልማትን መደገፍ የሚያስችል የትብብር ስምምነት በኢትዮጵያና በጀርመን መካከል ተፈረመ። ስምምነቱ በዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ማእቀፍ የኢትዮጵያ የዲጂታል ኢኮኖሚ ልማት እና ፖሊሲን ለመደገፍ የሚያስችል ነው ተብሏል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር እስካሁን 18 ቢሊየን ችግኝ ተተክሏል Melaku Gedif Sep 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር እስካሁን 18 ቢሊየን ችግኝ መትከል መቻሉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊትር ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት ጽሁፍ÷የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በፈረንጆቹ 2019 ላይ በ4…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሱዳን በአልምሃል ሰርጎ ለመግባት የሞከረ የጁንታው ቅጥረኛ ሃይል ተደመሰሰ Meseret Awoke Sep 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ከሱዳን በአልምሃል ሰርጎ ለመግባት የሞከረው የጁንታው ቅጥረኛ ሃይል በጀግናው የሃገር መከላከያ ሰራዊት ተደምስሷል፡፡ በዚህ ተልዕኮ የሕዳሴውን ግድብ ግንባታ ለማደናቀፍ በሱዳን ሰርጎ ለመግባት የሞከሩ 50 የሽብር መልዕክተኞችና የጁንታው ቅጥረኞች…
የሀገር ውስጥ ዜና ቀይ መስቀል ማሕበር ለአፋር ዱብቲ ሆስፒታል ድጋፍ አደረገ Alemayehu Geremew Sep 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ማሕበር ከኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር ጋር በመተባበር ለአፋር ዱብቲ አጠቃላይ ሆስፒታል የቁሳቁስና የመድሃኒቶች ድጋፍ ማድረጉን የማሕበሩ የአፋር ክልል ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ሃላፊ አሊ ሶሃሊህ ገለፁ፡፡ የዱብቲ አጠቃላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገራችን ጸጋዎች በጥናትና ምርምር ከታገዙ ከኢትዮጵያ አልፈዉ አፍሪካን መቀየር ይችላሉ- ፕሮፌሰር አፈወርቅ ካሱ Feven Bishaw Sep 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ ) “የሀገራችን ጸጋዎች በጥናትና ምርምር ከታገዙ ከኢትዮጵያ አልፈዉ አፍሪካን መቀየር ይችላሉ” ሲሉ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ዴኤታ ፕሮፌሰር አፈወርቅ ካሱ ተናገሩ። በሁሉም ሴክተሮች የሚሰሩ የጥናትና ምርምር ስራዎች የስነ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን በአንጋፋው ድምጻዊ አለማየሁ እሸቴ ህልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ Meseret Awoke Sep 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በአንጋፋው ድምጻዊ አለማየሁ እሸቴ ህልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸውም÷ ለረጅም ዓመታት ትውልድን በሚያንፁ እና ኢትዮጵያን ከፍ በሚያደርጉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭም ይሁን የውስጥ ጠላት የኢትዮጵያን ሉአላዊነት እንዲደፍር አንፈቅድለትም-አባ ገዳዎች Melaku Gedif Sep 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ ) “የውጭም ይሁን የውስጥ ጠላት የኢትዮጵያን ክብርና ሉአላዊነት እንዲደፍር በፍፁም አንፈቅድለትም” ሲሉ የሐይማኖት አባቶችና አባ ገዳዎች ተናገሩ። የኦሮሚያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤና አባ ገዳዎች በወቅታዊ አገራዊ ጉዳይ ላይ እየተወያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና እኛ ወጣቶች እያለን ሀገር በገንጣይ ወንበዴ አትበተንም – የደቡብ ወሎ ወጣቶች Meseret Awoke Sep 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)እኛ ወጣቶች እያለን ሀገር በገንጣይ ወንበዴ አትበተንም ሲሉ የደቡብ ወሎ ወጣቶች ገለጹ፡፡ የደቡብ ወሎ ዞን አስተዳደር ከወሎ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር የውይይት መድረክ እያካሄደ ነው፡፡ የወሎ ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዚዳንት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በአሜሪካ በተከሰተ አውሎ ንፋስ የ45 ሰዎች ሕይወት አለፈ Alemayehu Geremew Sep 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)አራት የአሜሪካ ሰሜን ምስራቅ ግዛቶች በአውሎ ንፋስ መመታታቸው ተገለጸ፡፡ በተከሰተው አደጋም እስከ አሁን የ45 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ነው የተመላከተው፡፡ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ጉዳዩን አስመልክተው ባስተላለፉት መልዕክት÷ አሜሪካ ከአየር…
የሀገር ውስጥ ዜና ምርጫ ባልተካሄደባቸው አካባቢዎች የምርጫ ቅስቀሳ ነፃ የአየር ሰዓትና የጋዜጣ አምድ ድልድል ይፋ ተደረገ Feven Bishaw Sep 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው አገራዊ ምርጫ ባልተካሄደባቸው አካባቢዎች የምርጫ ቅስቀሳ ነፃ የአየር ሰዓትና የጋዜጣ አምድ ድልድል በዕጣ አወጣጥ ስነ ስርዓት ይፋ ተደረገ፡፡ ድልድሉን የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ጋር በመተባበር ነው…