Fana: At a Speed of Life!

በማይጠብሪ ግንባር ወደ ወቅን ቆርጦ ሊገባ የነበረ የጠላት ሃይል ኪሳራ ደረሰበት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠላት ኀይል ትናንት ሌሊት 8 ጊዜ ጥቃት ለመሰንዘር ቢሞክርም በወገን ጦር ኪሳራ ደርሶበታል። የወገን ጦር ባደረገው ተጋድሎ ከፍተኛ ድል መጎናጸፉንም አሚኮ ዘግቧል። በጠላት ሃይል ላይ የወገን ጦር በወሰደው እርምጃ ሙትና ምርኮኛ ሆኗል፡፡…

የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ አመራሮችና ሰራተኞች ለህልውና ዘመቻው ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ አመራሮችና ሰራተኞች ለህልውና ዘመቻው 21 ሚሊየን ብር ድጋፍ ለማድረግ ወሰኑ፡፡ የዩኒቨርሲቲው አመራሮችና ሰራተኞች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከተወያዩ በኋላ ነው ድጋፍ ለማድረግ የወሰኑት። አመራሮቹና ሰራተኞቹ…

ኩባ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነትና ትብብር አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኩባ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሽብሩ ማሞ ከኩባ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አናያንሲ ሮድሪጌዝ ጋር በሁለትዮሽና በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። አምባሳደር ሽብሩ ማሞ ኩባ ለኢትዮጵያ በብዙ መስክ ያደረገችውን ድጋፍ አድንቀው ምስጋና…

ለወገን መኖርን በተግባር የኖሩ…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪ የሆኑት አቶ ሰይድ ጉማቴ 106 የሚሆኑ በግጭት ምክንያት ከሰሜን ወሎ ዞን የተፈናቀሉ ወገኖች በቤታቸው አስጠልለዋል። ወይዘሮ ሀድራ ኑርየ÷ ከመርሳ ተፈናቅላ የመጣች የስምንት ወር ነፍሰ ጡር ስትሆን ደጉ አባት ቤታቸው ካለው…

በደቡብ ክልል ለሀገራዊ የህልውና ዘመቻ  እየተደረገ ያለው ድጋፍ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት ተባለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ ከዞን እና ከልዩ ወረዳ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች ጋር በወቅታዊ ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ዙሪያ በበይነ መረብ ውይይት አካሂደዋል። በዚህም ውይይት በክልሉ በወቅታዊ የልማት የመልካም አስተዳደር…

የሻኪሶ ከተማ አስተዳደር ሰራተኞችና አመራሮች ለህልውና ዘመቻው ድጋፋቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሻኪሶ ከተማ አስተዳደር ሰራተኞችና አመራሮች÷ አሸባሪው ቡድን የከፈተውን ጦርነት ለመመከትና በደጋፊ አስፈፃሚዎቹ የሚያደርሰውን የኢኮኖሚ አሻጥር ለማጋለጥና ለመከላከል ሁለንተናዊ ድጋፋቸውን እንደማይቋርጡ ገለጹ፡፡ የከተማው አስተዳደር ሰራተኞችና…

የሀገርን ህልውና ለማስጠበቅ የሴቶች ሚና የላቀ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገርን ህልውና ለማስጠበቅ ስንቅ ከማዘጋጀት ጀምሮ እስከ ግንባር ድረስ ባለው የክተት ጥሪ የሴቶች ሚና ላቅ ያለ እንደሆነ ተገለፀ፡፡ ይህ የተገለፀው በደሴ ከተማ "አንድ ሁነን ጠንካራ ድምፅ እናስተጋባለን አንድ ሁነን…

የሐዋሳ ሐይቅን ለመታደግ ያለመ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከባለድርሻ አካላት ጋር የሐዋሳ ሐይቅን መታደግ በሚቻልበት ዝርዝር ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሄደ፡፡ የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ፕሮጀክት ተፈጥሮን ያማከለ የአረንጓዴ መሠረተ ልማት ሥራዎችን በመዘርጋት የሐዋሳ ሐይቅ ላይ የተጋረጠውን ስጋት…

አልማ በቀጣይ በአቅም ግንባታና የተፈናቀሉ ወገኖችን መልሶ ማቋቋም ላይ እንደሚሰራ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ልማት ማህበር በ2014 ዓ.ም ከተሰማራበት የዘላቂ ማህበራዊ ልማት ጎን ለጎን አቅም ግንባታና ለተፈናቀሉ ወገኖች መልሶ ማቋቋም ተግባር ላይ ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሰራ አስታወቀ፡፡ ልማት ማህበሩ ስትራቴጅያዊ የለውጥ ዕቅዱ በበርካታ…

በሶማሌ ክልል የጤና ኤክስቴንሽን ፕሮግራም ማሻሻያ ፍኖተ ካርታ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ጤና ኤክስቴንሽን ፕሮግራም ማሻሻያ ፍኖተ ካርታ የፌዴራል እና የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ዛሬ ይፋ ተደርጓል። ፍኖተ ካርታው ከ2013 እስከ 2027 ዓ.ም ተግባራዊ የሚደረግ ነው ተብሏል። የጤና ሚኒስትር…