ዓለምአቀፋዊ ዜና በስፔን የጎርፍ መጥለቅለቅ ተከሰተ Tibebu Kebede Sep 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በስፔን የጣለው ከባድ ዝናብ የጎርፍ መጥለቅለቅ አስከተለ። ጎርፉ በተለይም በሰሜን ምስራቅ የካታሎኒያ ግዛት የሚገኙ ከተሞች ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱን መረጃዎች ያመላክታሉ። ከዚህ ባለፈም ከመዲናዋ ማድሪድ በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኙ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋምቤላ ከተማ የ4ጂ የኢንተርኔት አገልግሎት ተጠቃሚ ሆነች Alemayehu Geremew Sep 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ - ቴሌኮም በደቡብ ምዕራብ፣ ምዕራብ ሪጅን ጋምቤላ ከተማ የአራተኛ ትውልድ /4ጂ ኤል ቲ ኢ አድቫንስድ / ፈጣን የኢንተርኔት አገልግሎት ማስጀመሪያ ስነ-ስርዓት አካሄደ ። የሞባይል ኢንተርኔት በላቀ ፍጥነት ለመጠቀም የሚያስችለውን የ"4ጂ ኤል…
የሀገር ውስጥ ዜና የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የአስተዳደር ቢዝነስ ልማትና የአይሲቲ ጉባኤ እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Sep 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር አቀፍ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የአስተዳደር ቢዝነስ ልማትና የኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ጉባኤ በድሬዳዋ እየተካሄደ ነው። የሣይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ከድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ባዘጋጀው በዚህ ጉባኤ፥ በከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Sep 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከኬንያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ራይሸል ኦማሞ ጋር ተወያይተዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ ዛሬ ረፋድ ላይ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ መግባታቸው ይታወሳል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የጅቡቲ መንግስት ከኢትዮጵያ ጋር ተቀናጅቶ ለመስራት ዝግጁ ነው- የጅቡቲ የትራንስፖርት ሚኒስቴር ዮሐንስ ደርበው Sep 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ትራንስፖርት ሚኒስትር ዲኤታ ኢንጂነር የኋላሼት ጀመረ ከጅቡቲው የትራንስፖርት መሠረተ ልማት ሚኒስትር ሀሰን ሀውመድ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም የጅቡቲ ወደብ አጠቃቀም ላይ በትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ዘርፍ በቅንጅት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራና ቅማንት ህዝቦች የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Sep 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) “የአማራና የቅማንት ህዝቦች ዘመናትን ያስቆጠረ ወንድማማችነትና እህትማማችነት በፅንፈኞችና በፀረ ኢትዮጵያውያን ሀይሎች አይበረዝም” በሚል መርህ የአማራና ቅማንት ህዝቦች የውይይት መድረክ እየተካሄደ ይገኛል። በመድረኩ የተገኙት የፌዴሬሽን ምክር…
የሀገር ውስጥ ዜና የአምስት ቀናት የጾምና የጸሎት ምህላ ታወጀ Meseret Demissu Sep 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ዛሬ በሰጠው መግለጫ አገር አቀፍ የጾምና የጸሎት ምህላ መታወጁን አስታውቋል፡፡ የጾምና ጸሎት ምህላው ከጳጉሜን 1 እስከ 5 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ ለአምስት ቀናት እንደሚቆይ መገለጹን ኢቢሲ ዘግቧል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ሠራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት ደም ለገሱ ዮሐንስ ደርበው Sep 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ500 በላይ የሚሆኑ የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ሠራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት የደም ልገሳ መርሃ ግብር አካሄዱ፡፡ ከደም ልገሳው በተጨማሪ የአንድ ወር ደመወዛቸውን 4 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር አበርክተዋል፡፡ ከእኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የከተማ አውቶብሶቹን ከማዕከል ሆኖ መቆጣጠር የሚያስችል መከታተያ ሊገጠም ነው ዮሐንስ ደርበው Sep 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አንበሳ የከተማ አውቶብስ ስምሪት የወጡ አውቶቡሶቹን ከማዕከል ሆኖ መቆጣጠር የሚያስችል መከታተያ ለመግጠም ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ። መከታተያው አውቶብሶቹ የት መስመር ላይ እንዳሉ እና ረጅም ጊዜ ያለ ስራ እንዳይቆሙ የምልልስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዮሐንስ ደርበው Sep 2, 2021 0 የሥልጠና ስርዓታችን ሰልጣኞችን ለህይወትና ለስራ የሚያዘጋጅ ሊሆን እንደሚገባ ተጠቆም አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ21ኛው ክፍለ ዘመን ክህሎት እና የትምህርትና ሥልጠና ጥራት ላይ ያተኮረ መድረክ በመካሄድ ላይገኛል፡፡ በመድረኩ የአድራ ኢትዮጵያ…