Fana: At a Speed of Life!

የጣፋጭ ምግብ አምራች ኢንዱስትሪዎች ላይ የተጣለው ተደራራቢ ታክስ እንዲነሳ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከአምራቾች እና ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት እያካሄደ ነው። የስኳርና ጣፋጭ ምግቦች አምራች ኢንዱስትሪዎች 70 በመቶ ተደራራቢ ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ኤክሳይስ ታክስ በመክፈላቸው ምክንያት በተፈጠረባቸው ጫና…

ኢትዮጵያ የምግብና የመጠጥ ወጪ ንግድ ምርቶቿን በምዕራብ አፍሪካ ዓለም አቀፍ አውደ ርዕይ ላይ አቀረበች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራብ አፍሪካ የምግብና መጠጥ አውደ ርዕይ በናይጄሪያዋ ዋና ከተማ ሌጎስ ትናንት ተከፍቷል፡፡ በአውደ ርዕዩ የኢትዮጵያ ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የመሪነት ድርሻውን በመውሰድ እና በማስተባበር ኢትዮጵያ፣ “የኢትዮጵያን ሃገር በቀል እና የተፈጥሮ…

የኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚንስትሯ ራይሸል ኦማሞ ለስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ሲገቡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ በቦሌ አለማቀፍ አየር ማረፊያ አቀባበል አድርገውላቸዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ በአዲስ አበባ ቆይታቸው…

ህዝቡ ከመንግስት ጎን በመቆም የህወሓት ተላላኪዎችን አሳልፎ መስጠት አለበት – አቶ ኡሞድ ኡጁሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህዝቡ ከመንግስት ጎን በመቆም ክልሉን ለማተራመስ የሚሹ የህወሓት ተላላኪዎችን አሳልፎ በመስጠት የድርሻው እንዲወጣ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ጥሪ አቀረቡ። የጋምቤላ ከተማ አስተዳደር አመራሮች ከማህበረሰብ ክፍሎች ጋር…

ኮሚሽኑ ለተፈናቃይ ወገኖች የምግብ እና የቁሳቁስ ድጋፎችን ተደራሽ ለማድረግ እየሠራ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን እና የአማራ ክልል አደጋ መከላከል፣ ምግብ ዋስትና እና ልዩ ድጋፍ የሚሹ አካባቢዎች ማስተባበሪያ ኮሚሽን የሥራ ኃላፊዎች በደሴ ከተማ የተጠለሉ ተፈናቃይ ወገኖች ያሉበትን ሁኔታ ጎብኝተዋል። ከሰሜን ወሎ ዞን…

በቤሩት ያለሰነድ ይኖሩ የነበሩ 35 ዜጎች ወደ ሃገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤሩት ያለሰነድ ይኖሩ የነበሩ 35 ዜጎች ወደ ሃገራቸው ተመለሱ። ዜጎቹ የኢፌዴሪ ቆንስላ ጄኔራል ጽህፈት ቤት ከሊባኖስ የኢሚግሬሽን መስሪያ ቤት ጋር በመነጋገር ነው ወደ ሃገራቸው የተመለሱት። በዛሬው እለት ወደ ሃገራቸው የተመለሱት ባለፈው…

ኢትዮጵያ የአፍሪካ የነፃነት ምልክት ናት -የኡጋንዳ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደር አለምፀሃይ መሰረት ከኡጋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጄጄ ኦዶንጎ ጋር በሁለትዮሽ፣ አካባቢያዊ እና ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። በተጨማሪም በሁለቱ ሀገራት ያለውን ዘርፈ ብዙ ግንኙነቶች ማጠናከር በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ላይ…

በጀርመን ለህዳሴ ግድብ ግንባታ እና ለተፈናቀሉ ወገኖች ማቋቋሚያ የገቢ ማሰባሰቢያ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጀርመን ኑረንበርግ ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ እና ለተፈናቀሉ ወገኖች ማቋቋሚያ የሚሆን የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር ተካሄደ። በኑረንበርግ የኢትዮጵያ ኮሚዩኒቲ ማህበር አስተባባሪነት በተዘጋጀው የድጋፍ ማሰባሰቢያ…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅን ጨምሮ አራት ኢትዮጵያውያን ከተፅዕኖ ፈጣሪ 100 አፍሪካውያን ሴቶች ዝርዝር ውስጥ ተካተቱ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴን ጨምሮ አራት ኢትዮጵያውያን ከስኬታማና ተፅዕኖ ፈጣሪ 100 አፍሪካውያን ሴቶች ዝርዝር ውስጥ ተካተቱ። በዝርዝሩ ውስጥ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅን ጨምሮ የሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች ሚኒስትር ፊልሰን አብዱላሂ፣ የኢትዮ…

የአፍሪካ ጊዜ አሁን ነው፣ አብረን ከድህነት ጉድጓድ በፍጥነት መውጣት እንችላለን – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ጊዜ አሁን ነው አብረን ከድህነት ጉድጓድ ፣ አለመተማመን እና ክብርን ከመለመን በፍጥነት መውጣት እንችላለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ በኢኮኖሚ ውህደት ፣…