የሀገር ውስጥ ዜና በትዊተር የሚደረጉ ዘመቻዎች ውጤቶችን እያስመዘገቡ መሆኑን የማህበረሰብ አንቂዎች ገለጹ Melaku Gedif Sep 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢሲ) ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የኢትዮጵያን እውነት ለማስረዳት በትዊተር የሚደረጉ ዘመቻዎች የሚታዩ ውጤቶችን ማስመዝገባቸውን የማህበረሰብ አንቂዎች ተናግረዋል፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉ የማህበረሰብ አንቂዎች እንደገለጹት÷ዘመቻዎቹ…
የዜና ቪዲዮዎች የደቡብ ወሎ አርሶ አደሮች ጁንታውን የመቅበር ወኔና ብርታት Amare Asrat Sep 1, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=mUkGwZHQ-5Y
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ህወሓት በያዛቸው አካባቢዎች ዓለም አቀፍ የእርዳታ ድርጅቶች ለተጎጂዎች እርዳታ እያደረሱ አይደለም Melaku Gedif Sep 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢሲ) በአማራ ክልል አሸባሪው ህወሃት በያዛቸው አካባቢዎች ዓለም አቀፍ የእርዳታ ድርጅቶች ለተጎጂዎች እርዳታ እያደረሱ አለመሆኑን የአማራ ክልል አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ኮሚሽን ገለጸ። ከፌዴራል አደጋ ስጋት ስራ አመራር…
የሀገር ውስጥ ዜና የተደረገው የፖሊሲ ማሻሻያ በኢኮኖሚው ውስጥ የሚዘዋወረውን የገንዘብ ስርጭት በመቀነስ የዋጋ ንረቱን ያረጋጋል-ምሁራን Melaku Gedif Sep 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ያወጣው የፖሊሲ ማሻሻያ በኢኮኖሚ ውስጥ የሚዘዋወረውን የገንዘብ ስርጭት በመቀነስ የዋጋ ንረቱን ማረጋጋት እንደሚስችል የምጣኔ ሃብት ምሁራን ተናገሩ ፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚክስ መምህር እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የደሴ ባለሃብቶች ለመከላከያ ሰራዊት ከ1 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ Melaku Gedif Sep 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢሲ) በደሴ ከተማ በሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ የተሰማሩ ባለሃብቶች ለመከላከያ ሰራዊት ፣ለልዩ ሃይልና ሚሊሽ 1ሚሊየን 463 ሺህ ብር ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ከዚህ ውስጥም 1ሚሊየን 358 ሺህ ብሩ በጥሬ ገንዘብ ሲሆን ÷ 105 ሺህ ብሩ ደግሞ በአይነት የተደረገ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ከ50 ዓመታት ወዲህ ከዓየር ንብረት ለውጥ ጋር የተገናኙ አደጋዎች በ 5 እጥፍ ጨምረዋል Feven Bishaw Sep 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ50 ዓመታት ወዲህ በዓለም በተስተዋለው የዓየር ንብረት ለውጥ ምክንያት የተፈጥሮ አደጋዎች በአምስት እጥፍ መጨመሩን የዓለም ሚቲዮሮሎጂ ድርጅት ገለፀ፡፡ ድርጅቱ በመብረቅ፣ በጎርፍ እና በድርቅ አደጋዎች ሕይወታቸውን የሚያጡ ሰዎች ቁጥር እንደቀነሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና በወረባቦ ሰርጎ ገብቶ የነበረው ቁራጭ የህወሓት ሃይል እየተደመሰሰ ነው Melaku Gedif Sep 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢሲ) በወረባቦ ወረዳ ሰርጎ ገብቶ የነበረው ቁራጭ የጁንታው ሃይል እየተደመሰሰ መሆኑን የወረዳው አስተዳደር የህዝብ ሰላምና ደህንነት ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የጽህፈት ቤቱ ሃላፊ አቶ መሃመድ ሰይድ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
የሀገር ውስጥ ዜና የገቢዎች ቢሮ ደረሰኝ ብቻ በመሸጥ መንግስት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያደረሱ አካላት በቁጥጥር ስር ዋሉ Feven Bishaw Sep 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አገልግሎት ሳይኖራቸው ደረሰኝ ብቻ በመሸጥ መንግስት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያደደረሱ አካላት በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡ ከዚህ ቀደም እቃ ወይም አገልግሎት ሳይኖራቸው ደረሰኝ ብቻ በመሸጥ መንግስት ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሱ ነው በሚል ጥቆማ ቀርቦባቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲዎች የአስተዳደር ቢዝነስ ልማትና የአይሲቲ ፎረም ከነገ ጀምሮ ይካሄዳል Melaku Gedif Sep 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢሲ) ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲዎች የአስተዳደር ቢዝነስ ልማትና የአይሲቲ ፎረም በድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት ከነገ ጀምሮ ይካሄዳል፡፡ ከ40 የሚበልጡ ዩኒቨርሲቲዎች በሚሳተፉበት በዚህ ፎረም ላይ በዲጂታል መሠረተ ልማት፣ በመረጃ ደህንነትና በቴክኖሎጂ…