Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ እንደ ዩጎዝላቪያ ትበተናለች የሚሉ አካላት ሃሳባቸው የተሳሳተ ነው-ቲቦር ናዢ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እንደ ዩጎዝላቪያ ትበተናለች የሚሉ አካላት ሃሳባቸው የተሳሳተ መሆኑን የቀድሞው የአሜሪካ የአፍሪካ ጉዳዮች ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቲቦር ናዢ ገለጹ፡፡   ቲቦር ናዢ ጉዳዩን አስመልክተው በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት…

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የካይዘን ትግበራ የመግባቢያ ሰነድ ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከኢትዮጵያ ካይዘን ኢንስቲትዩት ጋር የካይዘን ትግበራ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ፡፡ የመግባቢያ ሰነዱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አሸብር ባልቻ እና የኢትዮጵያ…

እያንዳንዳቸው1ነጥብ8 ሚሊየን ብር ዋጋ ያላቸው 80 ታወሮች ተዘርፈዋል – በኢትዮጲያ ኤሌክትሪክ ሀይል ደቡብ ሪጅን

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 29፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)እያንዳንዳቸው1ነጥብ8 ሚሊየን ብር ዋጋ ያላቸው 80 ታወሮች እንደተዘረፉበት በኢትዮጲያ ኤሌክትሪክ ሀይል ደቡብ ሪጅን አስታወቀ። በዚህም በምዕራብ አርሲ ዞን ተደጋጋሚ የመብራት ሀይል መቆራረጥ እንዲገጥመው እንዳደረገ ሪጅኑ ገልጿል። እንደ ሪጅኑ…

በድሬዳዋ ከተማ በአንድ ጀምበር 500 ሺህ ችግኝ የመትከል መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር በአንድ ጀምበር 500ሺህ ችግኝ የመትከል መርሃ ግብር እየተካሄደ ይገኛል። በአስተዳደሩ በሁሉም የከተማና የገጠር ቀበሌዎች እየተከናወነ በሚገኘው በዚህ ችግኝ ተከላ ከፍተኛ አመራሮችን…

የሲዳማ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት 5ኛ ዙር 1ኛ አመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል። ምክር ቤቱ በጉባዔው የ2013 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸም እና የ2014 በጀት ዓመት ላይ ተወያይቶ ዉሳኔዎችን…

ለትግራይ እና ለሌሎች አከባቢ ተረጁዎች የሚሆን የእርዳታ እህል ክምችት በመጋዘን አለ-ሳማንታ ፓውር

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 29፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ያለው መጋዘን 58 ሺህ ሜትሪክ ቶን እህል ይዟል ነው ያሉት የአሜሪካው ዓለም አቀፍ ልማት ኤጀንሲ (ዩ ኤስ ኤድ) ኃላፊ ሳማንታ ፓወር ። ሳማንታ ፓውር በቲውተር ገጻቸው እንዳሰፈሩት የእርዳታ እህሉ ተረጂዎች ጋር…

አሸባሪው ሕወሃት እያደረገ ያለው ወታደራዊ እንቅስቃሴ እንዳሳሰባቸው ሳማንታ ፓወር ተናገሩ

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 28፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ)አሸባሪው ሕወሃት እያደረገ ያለው ወታደራዊ እንቅስቃሴ እንዳሳሰባቸው የአሜሪካው ዓለም አቀፍ ልማት ኤጀንሲ (ዩ ኤስ ኤድ) ኃላፊ ሳማንታ ፓወር ተናገሩ። በኢትዮጵያ ጉብኝት እያደረጉ ያሉት የአሜሪካው ዓለም አቀፍ ልማት ኤጀንሲ (ዩ…

የደቡብ ክልል ለመከላከያ ሠራዊት ሁለተኛ ዙር ከ66 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል ህዝብና መንግስት ለመከላከያ ሠራዊት በሁለተኛ ዙር ከ66 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ማድረጉን የክልሉ የድጋፍ አሰባሰቢ ኮሚቴ ሰብሳቢ ወይዘሮ ፋጤ ሰርሞሎ ገለጹ። በክልሉ ለሁለተኛ ዙር በዓይነትና በገንዘብ…