Fana: At a Speed of Life!

በምዕራብ ትግራይ በኩል መተላለፊያ ኮሪደር ይከፈት የሚለው ግፊት ተቀባይነት የለውም- አቶ ምትኩ ካሳ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ሰብአዊ ድጋፍ ለሚሹ ተረጂዎች እርዳታ ለማቅረብ በሚል አንዳንድ ምዕራባዊያንና ተቋሞቻቸው በምዕራብ ትግራይ በኩል መተላለፊያ ኮሪደር ይከፈት የሚለው ግፊታቸው ተቀባይነት እንደሌለው የብሄራዊ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ…

ዶ/ር ሙሉ ነጋ እንዲሁም ከ25 ዩኒቨርስቲዎች የተወጣጡ አመራሮች የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር አከናወኑ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ሙሉ ነጋ እንዲሁም ከ25 ዩኒቨርስቲዎች የተወጣጡ አመራሮች የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ዋናዉ ግቢ አካሄዱ፡፡ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ከዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ጋር…

ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ ከአውስትራሊያ ጊዜያዊ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ ከአውስትራሊያ ጊዜያዊ አምባሳደር ጄኒ ዳን ረን ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም ቀጣይ በከተማ ደረጃ በሚተገቡ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ሰፋ መክረው…

በጁባ ለታላቁ ህዳሴ ግድብና ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ከ80 ሺህ ዶላር በላይ ድጋፍ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ 2ኛ ዙር የውሃ ሙሌት በስኬት መጠናቀቁን ምክንያት በማድረግ በደቡብ ሱዳን (ጁባ) በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስተባባሪነት “የህዳሴው ግድባችን የህልውናችንና የሉዓላዊነታችን መገለጫ ነው” በሚል መሪ ቃል የድጋፍ…

ባለስልጣኑ ከ16 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን በላይ የገቢና የወጪ እቃዎችን አጓጓዘ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የማሪያታይም ጉዳይ ባለስልጣን በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ከ16 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን በላይ የገቢና የወጪ እቃዎችን ማጓጓዙን አስታወቀ። በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከወደብ የገቢና የወጪ እቃዎችን የማንሳት ጥረት አበረታች ውጤት ማስመዝገቡን…

የደቡብ ክልል ምክር ቤት ጉባኤ ከ49 ቢሊዮን ብር በላይ በጀት አጸደቀ

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 26፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት ጉባኤ ለ2014 የስራ ዘመን ከ49 ቢሊዮን ብር በላይ በጀት አጸደቀ።   በጀቱ ከመደበኛ የመሥሪያ ቤቶችና ማዘጋጃ ቤቶች የውስጥ ገቢ እንዲሁም ከፌዴራል ድጎማና እርዳታ የሚሸፈን መሆኑ ተመልክቷል።…

ጠ/ሚ ዐቢይ በቶኪዮ ኦሊምፒክ በተገኙ ተጨማሪ ውጤቶች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በቶኪዮ ኦሊምፒክ በዛሬው እለት በተገኙ ተጨማሪ ውጤቶች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡   ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ‘’በቶኪዮ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያ በወንዶች በ3000 ሜትር መሰናክል…