የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሰራተኞች ለህልውና ዘመቻ ከ50 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሰራተኞች ለህልውና ዘመቻ የሚውል ከ50 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርገዋል፡፡
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር አሥራት ዓፀደወይን ተቋሙ በ2013 ዓ.ም ከመማር ማስተማሩ በተጓዳኝ ማህበረሰቡን ተጠቃሚ ያደረጉ መልካምና…