ዓለምአቀፋዊ ዜና ፈረንሳይ ለአፍሪካ 10 ሚሊየን ዶዝ የኮሮናቫይረስ ክትባት ድጋፍ ልታደርግ ነው Alemayehu Geremew Aug 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳይ 10 ሚሊየን ዶዝ የኮሮናቫይረስ ክትባት ለአፍሪካ ለማቅረብ ከአፍሪካ አጋር አካላት ጋር እየሰራች መሆኑን የአፍሪካ የበሽታዎች መካለከል እና መቆጣጠር ማዕከል (ሲዲሲ አፍሪካ) አስታወቀ፡፡ የአፍሪካ ህብረት እና የፈረንሳይ መንግስት አዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ186 ሺህ በላይ ሀሰተኛ የአሜሪካ ዶላር በማተም ለማዘዋወር ሲያዘጋጁ የነበሩ ተጠርጠሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ Tibebu Kebede Aug 30, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሃዋሳ ከተማ አስተዳደር ከ186 ሺህ በላይ ሀሰተኛ የአሜሪካ ዶላር በማተም በጥቁር ገበያ ለማዘዋወር ሲያዘጋጁ የነበሩ ሁለት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር መዋላቸውን ፖሊስ አስታወቀ። የሲዳማ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር አበራ አሬራ ለኢዜአ እንደገለጹት፥…
የሀገር ውስጥ ዜና ከከሚሴ ወደ አዲስ አበባ ሊገባ የነበረ 53 ጩቤ እና ሌሎች ሕገወጥ ቁሳቁስ ተያዘ Tibebu Kebede Aug 30, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከከሚሴ ወደ አዲስ አበባ ሊገባ የነበረ ጩቤ፣ የጥይት መያዣ ካርታ እና ሌሎች ሕገወጥ ቁሳቁስ በዛሬው እለት መያዛቸውን የሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። 53 ሕገወጥ ጩቤ፣ 30 የጥይት መያዣ ካርታ፣ 30 እንግብ፣ 30…
የሀገር ውስጥ ዜና የገቢዎች ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማቱ ድጋፍ አደረጉ ዮሐንስ ደርበው Aug 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር፣ የጉሙሩክ ኮሚሽን እና ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር አመራሮችና ሰራተኞች በሶማሌ ክልል ጉርሱም ወረዳ ቦምባስ ከተማ የአቅመ ደካማ ቤት እድሳት እና ተያያዥ ድጋፍ ማድረጋቸውን አስታወቁ፡፡ በዚህም የ10 አቅመ ደካማ ቤትን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ የሽብር ድርጊት ለመፈፀም ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 284 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ ዮሐንስ ደርበው Aug 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባን የሽብር ቀጠና ለማድረግ የአሸባሪው ህወሓት ቡድንን ዓላማ ለማሳካት ተንቀሳቅሰዋል በሚል ወንጀል የተጠረጠሩ 284 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ አስታወቀ። 199 ሽጉጥ ከ2 ሺህ 453 ጥይት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐረሪ ክልል ከምስራቅ ዕዝ ጋር በመተባበር ያሰለጠናቸውን ሚሊሻዎች አስመረቀ Tibebu Kebede Aug 30, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ ሚስሪያ አብደላ ህወሓት ኢትዮጵያን ለማፈራረስና ለመበተን አስቦ የከፈተውን ጦርነት በተባበረ ክንድ በመመከት የተጀመሩ የልማት ስራዎችን ለማስቀጠል የዛሬ ተመራቂ የፀጥታ ሃይሎችን ጨምሮ ሁሉም የፀጥታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ነገ ወደ ጋና ያቀናል ዮሐንስ ደርበው Aug 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) ነገ ወደ ጋና ያቀናል፡፡ የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ውብቱ አባተ በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከጋና ብሔራዊ ቡድን ጋር ለመጫወት ወደ ጋና ከቡድኑ ጋር የሚጓዙ የመጨረሻ 23 ተጫዋቾችን ዝርዝር ይፋ አድርገዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ህወሓት የትግራይ ወጣቶችን በሶስት ቀን ስልጠና ለጦርነት እየማገደ ነው-ምርኮኞች Melaku Gedif Aug 30, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ነሐሴ 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኑ ህወሓት የትግራይ ወጣቶችን በሶስት ቀን ስልጠና ብቻ ለጦርነት እየማገደ መሆኑን በበርሃሌ ግንባር የተማረኩ ወጣቶች ተናገሩ፡፡ የህወሓት የሽብር ቡድን በአፋር ክልል ጥቃት ከከፈተባቸው አካባቢዎች የበረሃሌ ወረዳ አንዷ ናት፡፡ በዚህ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኤጀንሲው ከመንግስትና ከግል ባንኮች ጋር ለመስራት ተስማማ Feven Bishaw Aug 30, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ በኢትዮጵያ ውስጥ በስራ ላይ ካሉ 15 ባንኮች ጋር ሰነዶችን በቀጥታ ለማረጋገጥ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ። ተቋሙ የተገልጋዩን እርካታ ለማሳደግና ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት ከጊዜ ወደ ጊዜ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመተከል ዞን ሴቶች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ስንቅ አዘጋጁ Feven Bishaw Aug 30, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመተከል ዞን ሴት የመንግስት ሰራተኞች እና የግልገል በለስ ከተማ ነዋሪዎች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ስንቅ አዘጋጁ፡፡ የዞኑ ሴቶች ህጻናትና ወጣቶች ጉዳይ መምሪያ ሃላፊ ወይዘሮ እናትነሽ ማሩ ÷በዞኑ ውስጥ ሰላምን ለማስከበር ተሰማርቶ ለሚገኙ…