Fana: At a Speed of Life!

በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር 5 ነጥብ 2 ቢሊየን ችግኝ ተተክሏል- ግብርና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 26፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ) እየተካሄደ ባለው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ለመትከል ከታቀደው 6 ቢሊየን ችግኝ ውስጥ 5 ነጥብ 2 ቢሊየን ችግኝ መተከሉን ግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ከተተከለው 5 ነጥብ 2 ቢሊየን ችግኝ ውስጥ የፍራፍሬ ችግኞች በብዛት…

የደቡብ ክልል ምክር ቤት ጉባኤውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዙር 6ኛ አመት የስራ ዘመን 13ኛ መደበኛና ማጠቃለያ ጉባኤውን በማካሄድ ላይ ነው፡፡ በጉባኤው የክልሉ መንግስት የ2014 በጀት ዓመት የስራ እቅድ የሚያቀርብ ሲሆን፥ የክልሉ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ከቱርክ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይፕ ኤርዶኻን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 26፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከቱርክ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይፕ ኤርዶኻን ጋር በስልክ ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው በኢትዮጵያና በቱርክ ሁለትዮሽ ግንኙነትንና ቀጠናዊ ጉዳዮች ዙሪያ መምከራቸውን የቱርክ ፕሬዝዳንት ፅህፈት ቤት…

በቶኪዮ ኦሎምፒክ ዛሬ የሚጠበቁ የፍፃሜ ውድድሮች

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በቶኪዮ ኦሎምፒክ ዛሬ ከሰዓት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ይጠበቃሉ፡፡ በዚህም ከቀኑ 9:15 ሰዓት ላይ 3000 ሜትር መሰናክል ወንዶች ለሜቻ ግርማ እና ጌትነት ዋለ ይሮጣሉ፡፡ በተመሳሳይ 9፡40 ሰዓት በሴቶች 5000 ሜትር ጉዳፍ ፀጋዬ፣ ሰንበሬ…

የቤንች ሸኮ ዞን ለመከላከያ ሰራዊት በአይነትና በጥሬ ገንዘብ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በደቡብ ክልል የቤንች ሸኮ ዞን ለመከላከያ ሰራዊት በአይነትና በጥሬ ገንዘብ ድጋፍ አድርጓል። የዞኑ ሴቶች ህጻናት ወጣቶች መምሪያ ሀላፊ ወይዘሮ ባንቺ አየሁ ዳዲ እንደገለጹት፥ ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት በአይነትና በጥሬ ገንዘብ ከ8…

አትሌት ፍሬወይኒ ገ/እግዚአብሄር እና አትሌት ለምለም ኃይሉ በ1500 ሜትር ለግማሽ ፍጻሜ አለፉ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)አትሌት ፍሬወይኒ ገ/እግዚአብሄር እና አትሌት ለምለም ኃይሉ በ1500 ሜትር ለግማሽ ፍጻሜ አልፈዋል። በተካሄደው የቶኪዮ ኦሎምፒክ የሴቶች 1500 ሜትር ማጣሪያ በሶስት የተለያየ ምደብ ተደልድለው ውድድራቸውን ካደረጉት ሶስት ኢትዮጵያውያን ተወዳዳሪ…

በሁሉም ስፍራ የሚገኙ ቆራጥ ልጆቿ እትዮጵያን ለመታደግ ዘብ ቆመዋል – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 25፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ) በሁሉም ስፍራ የሚገኙ ቆራጥ ልጆቿ እትዮጵያን ለመታደግ ዘብ ቆመዋል ሲሉ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል። "በሁሉም ስፍራ የሚገኙ ቆራጥ ሴቶች እና ወንዶች ልጆችሽ አንቺን ለመታደግ ዘብ…

ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል የአረንጓዴ አሻራና በክረምት የበጎ ፍቃድ መርሃ ግብር የአቅመ ደካሞችን ቤት የማደስ መርሃ ግብርን አስጀመሩ፡፡ ሚኒስትሯ ከክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰንና…