Fana: At a Speed of Life!

ሀሰተኛ ማስረጃ በማቅረብ በፖሊስ ቁጥጥር ስር የነበረ ፌሮ ብረት ክምችት ለማስለቀቅ የሞከሩ ተጠርጣሪዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ሀሰተኛ ማስረጃ በማቅረብና ጉቦ በመስጠት በፖሊስ ቁጥጥር ስር የነበረ ፌሮ ብረት ክምችት ለማስለቀቅ የሞከሩ ተጠርጣሪዎችን መያዙን የፌዴራል ፖሊስ ገለፀ። ባለፈው ሳምንት በቦሌ ክፍለ ከተማ ቡልቡላ አካባቢ በአንድ…

ክብራችንና መመኪያችን የሆነችው የሀገራችንን ሉአላዊነት ለማስከበር ተዘጋጅተናል-የደቡብ ኦሞ ዞን ወጣቶች

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኦሞ ዞን ሀገራዊ ጥሪውን ተቀብለው መከላከያ ሰራዊቱን ለመቀላቀል የወሰኑ ወጣቶች ሽኝት ተደርጓል፡፡ ሽኝት የተደረገላቸው ወጣቶች እንዳሉት “ከመከላከያ ሰራዊቱ ጋር በመሆን የሀገራችን ሉዓላዊነት ለማስከበር ተዘጋጅተናል”።…

አየር መንገዱን በተመለከተ የሚናፈሱ ወሬዎች መሰረተ ቢስ ናቸው-የኢትዮጵያ አየር መንገድ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጦር መሳሪያ ወደ ትግራይ ክልል እያጓጓዘ ነው በሚል በማህበራዊ ሚዲያ የሚናፈሰው ወሬ ሃሰተኛ መሆኑን አስታወቀ፡፡ አየር መንገዱ ይህን በተመለከተ ባወጣው መግለጫ ÷ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጦር መሳሪያ ወደ ትግራይ ክልል…

የሀረሪ ክልል ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ከ14 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ከ14 ሚሊየን ብር በላይ የአይነትና የገንዘብ ድጋፍ አደረገ፡፡ በመርሃ ግብሩ ላይ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ፣ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ ሚስራ አብደላ ፣ የክልሉ ብልፅግና ፓርቲ…

የደቡብ ክልል ምክር ቤት ጉባኤውን ከነገ ጀምሮ ያካሂዳል

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የደቡብ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዙር 6ኛ አመት የስራ ዘመን 13ኛ መደበኛና ማጠቃለያ ጉባኤ ከነገ ጀምሮ ይካሄዳል። በጉባኤው የክልሉ መንግስት የ2014 በጀት ዓመት የስራ እቅድ ይቀርባል እንዲሁም የክልሉ መንግስት የ2014…

ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ከ132 ሺህ ዶላር በላይ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የሚውል ገንዘብ ለማሰባሰብ ታስቦ በተሰራው ዘመናዊ የሃብት ማሰባሰቢያ ሥርዓት አማካኝነት 132 ሺህ ዶላር ተሰበሰበ። የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ሕዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሄራዊ ምክር ቤት ፅህፈት ቤት የሕዝብ…

የሀገር መከላከያ ሰራዊትን ለሚቀላቀሉ የድሬደዋ ወጣቶች ሽኝት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የሀገር መከላከያ ሰራዊትን ለሚቀላቀሉ የድሬደዋ ወጣቶች ሽኝት መደረጉ ተገለፀ፡፡ የአሸባሪው ህወሃት ቡድን ሀገር የማፍረስ ተልኮና ተግባር ለመከላከልና ለማምከን ለሀገሬ ዘምታለሁ ብለው የሀገር መከላከያ ሰራዊትን ለመቀላቀል ለወሰኑ…