ስፓርት በሶስተኛው ዙር ወደ ጃፓን ቶኪዮ ያቀናው የአትሌቲክስ ልዑካን ቡድን ቶኪዮ ገብቷል ዮሐንስ ደርበው Jul 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶስተኛው ዙር ወደ ጃፓን ቶኪዮ የተጓዘው የአትሌቲክስ የልዑካን ቡድን ቶኪዮ ገብቷል፡፡ ትላንት ምሽት ወደ ጃፓን ቶኪዮ የተጓዘው የአትሌቲክስ ልዑካን ቡድን ቶኪዮ በሰላም መድረሱን ከአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ክልል ዞን 4 እዋ በተባለ ወረዳ በተወሰደ እርምጃ የሽብርተኛው ሕወሓት አከርካሪ ተመታ Melaku Gedif Jul 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል ዞን አራት እዋ በተባለ ወረዳ በተወሰደ የማያዳግም እርምጃ የሽብርተኛው ሕወሓት ቡድን አከርካሪ ተመትቷል። በውጊያው ቡድኑ ያሰለፋቸው በርካታ ታጣቂዎች ተደምስሰዋል፤ በርካታ ቁጥር ያላቸው ተማርከዋል፡፡ ጁንታውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ሁለተኛዋ የኢትዮጵያ መርከብ በበርበራ ወደብ ከ11ሺ ሜትሪክ ቶን በላይ ጭነት እያራገፈች ነው Melaku Gedif Jul 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 21፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ) ሸበሌ የተባለች የኢትዮጵያ መርከብ ከ11ሺ ሜትሪክ ቶን በላይ ስኳርና ሩዝ ይዛ በርበራ ወደብ መድረሷን የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት አስታወቀ። የድርጅቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሮባ መገርሳ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት ለ2014 በጀት ዓመት 4 ቢሊየን ብር የሚጠጋ በጀት በማጽደቅ ጉባኤውን አጠናቀቀ Melaku Gedif Jul 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት ለ2014 በጀት ዓመት 4 ቢሊዮን ብር የሚጠጋ በጀት በማጽደቅና ውሳኔዎችን በማሳለፍ ጉባኤውን አጠናቀቀ፡፡ በክልሉ የልማትና የመልካም አስተዳደር እቅዶችን በማሳካት የህዝቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በየደረጃው…
የሀገር ውስጥ ዜና ለዘይት ፋብሪካዎች 89 ሺህ 248 ቶን በላይ የአኩሪ አተርና የፓልም ድፍድፍ ቀረበ Melaku Gedif Jul 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘይት ፋብሪካዎችን የግብዓት እጥረት ለመቅረፍ 89 ሺህ 248 ቶን በላይ የአኩሪ አተርና የፓልም ድፍድፍ ዘይት መቅረቡን የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ አሁን ላይ እየተስተዋለ ያለውን የምግብ ዘይት አቅርቦትና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኤርትራዊያን ስደተኞች በአሸባሪው ህወሃት ታጣቂዎች አሰቃቂ ግፍ እየተፈጸመባቸው መሆኑን አስታወቁ Melaku Gedif Jul 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኤርትራዊያን ስደተኞች በአሸባሪው ህወሃት ታጣቂዎች አሰቃቂ ግፍ እየተፈጸመባቸው በመሆኑ ለደህንነታቸው አስተማማኝ ወደ ሆነ አካባቢ እንዲዛወሩ ጠየቁ። አሸባሪው ህወሃት በስደተኛ ጣቢያዎች ውስጥ በኤርትራውያን ላይ የግድያ፣ የዘረፋ፣ የሰው ማገትና…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪውን የህዋሃት ቡድን የሚቃወምና ለመከላከያ ሰራዊት የድጋፍ ሰልፍ በወላይታ ዞን ተካሄደ Meseret Awoke Jul 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)አሸባሪውን የህዋሃት ቡድን የሚቃወምና ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የድጋፍ ሰልፍ በወላይታ ዞን ኦፋ ወረዳ እና ገሱባ ከተማ ተካሂዷል ፡፡ «አንድ ሆነን ታሪካዊ የኢትዮጵያ የውስጥና የውጭ ጠላቶቿን የምንመከትበት ወሳኝ ጊዜ ላይ እንገኛለን፤ የህውሐት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕወሓት አጎራባች ክልሎች ላይ ተከታታይነት ያለው ትንኮሳ እየፈጸመ ነው – ቢለኔ ስዩም Tibebu Kebede Jul 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ሕወሓት አጎራባች ክልሎች ላይ ተከታታይነት ያለው ትንኮሳ እየፈጸመ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪ ቢለኔ ስዩም ገለጹ፡፡ ቢለኔ ስዩም በዛሬው እለት ለሃገር ውስጥ እና የውጭ ሚዲያዎች መግለጫ ሰጥተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ለ1 ሚሊየን 620 ሺህ 180 የመለኪያ መሳሪያዎች የትክክለኛነት ማረጋገጫ ተሰጠ Meseret Awoke Jul 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በ2013 በጀት ዓመት የሸማቹንና የነጋዴውን ማህበረሰብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ለ1ሚሊየን 620 ሺህ180 የመለኪያ መሳሪያዎች የህጋዊ ስነ ልክ መስፈርቶችን ትክክለኛነት ማሟላታቸውን በማረጋገጥ ፈቃድ ሰጠ፡፡ ሚኒስቴር…
የሀገር ውስጥ ዜና ትናንት ከጅግጅጋ ተነስቶ ወደ ድሬዳዋ እየበረረ በነበረው አውሮፕላን በደረሰው አደጋ በሰው ላይ ጉዳት አልደረሰም – የኢትዮጵያ አውሮፕላን አደጋዎች… Meseret Awoke Jul 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት ከጅግጅጋ ተነስቶ ወደ ድሬዳዋ እየበረረ በነበረው አውሮፕላን በደረሰው አደጋ በሰው ላይ ጉዳት አለመድረሱን የኢትዮጵያ አውሮፕላን አደጋዎች ምርመራ ቢሮ ገለጸ፡፡ ቢሮው ማክሰኞ ከሰዓት በኋላ ንብረትነቱ የአቢሲኒያ የበረራ አገልግሎቶች የሆነና…