የሀገር ውስጥ ዜና የሲዳማ ልማት ማህበር የንግድ ትርኢትና ባዛር ተጀመረ Feven Bishaw Aug 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው የሲዳማ ልማት ማህበር የንግድ ትርኢትና ባዛር በሀዋሳ ከተማ ተጀምሯል። 'ነፃነታችን ለልማታችን' በሚል መሪ ቃል በተጀመረው ባዛር ላይ ከ200 በላይ አምራችና ነጋዴዎች ተሳትፈዋል፡፡ ልማት ማህበሩ ከኢላ ፕሮሞሽን ጋር በመሆን…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅማ ከተማ በባለሀብቶችና በበጎ ፍቃደኞች 89 የመማሪያ ክፍሎች ተገነቡ Feven Bishaw Aug 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ከተማ በዚህ አመት በባለሀብቶችና በበጎ ፍቃደኞች በ44 ሚሊየን ብር ወጪ 89 የመማሪያ ክፍሎች መገንባታቸው ተገለፀ። ይህን አጠናክሮ ለማስቀጠልም በቀጣይ አመት በ102 ሚሊየን ብር 12 የቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤቶችን ለማስገንባት ታቅዶ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቻይና የመከላከያ ሚኒስቴር 200 ሺህ ዶዝ የኮቪድ 19 ክትባትለኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ድጋፍ አደረገ Feven Bishaw Aug 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና የመከላከያ ሚኒስቴር 200 ሺህ ዶዝ ሲኖቫክስ የኮቪድ 19 ክትባት መድሀኒት ለኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ድጋፍ አደረገ፡፡ በኢትዮጵያ የቻይና ወታደራዊ አታሼ ሲነር ኮሎኔል ሆንግ ዣንግ ቻይና ለኢትዮጵያ የምታደርገውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ለህዝብ ሲሉ ራሳቸውን አሳልፈው የሰጡት የንግድ ባንክ ጥበቃ አቶ ዘውዱ ንጋቴ Feven Bishaw Aug 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ ዘውዱ ንጋቴ እኔ ሳልሞት ጁንታው የህዝብ ንብረት አይዘርፍም በማለት እስከ መጨረሻው ተዋግተው ህይወታቸው ያለፈ የንግድ ባንክ ጥበቃ ናቸው፡፡ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የነፋስ መውጫ ቅርንጫፍ የረጅም ጊዜ የጥበቃ ሰራተኛ የነበሩት አቶ ዘውዱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በታንዛኒያ በእስር ላይ የነበሩ 100 ኢትዮጵያውያን ወደ ሃገራቸው ተመለሱ Tibebu Kebede Aug 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ታንዛኒያን አቋርጦ ወደ ደቡብ አፍሪካ በሚደረግ ህገ-ወጥ ጉዞ በርካታ ኢትዮጵያውያን በታንዛኒያ መንግስት ቁጥጥር ስር እየዋሉ ለእስር እንደሚዳረጉ ይታወቃል። ከእነዚህም መካከል 100 ኢትዮጵያውያን አቶ አለማየሁ ከተማ በተባሉ ኢትዮጵያዊ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴራልና የክልል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ኮሚሽነሮች የጋራ ጉባዔ እየተካሄደ ነው Feven Bishaw Aug 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራልና የክልል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ኮሚሽነሮች የጋራ ጉባዔ እየተካሄደ ነው። በጉባዔው መክፈቻ የጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ በአሁኑ ሰዓት የህግ ታራሚዎች ሰብአዊ መብት አያያዝ የተሻሻለ ቢሆንም ዘላቂ በሆነ መልኩ መሻሻል ላይ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ለአፍሪካ የተላከው የኮቪድ19 ክትባት በቂ አይደለም – የዓለም ጤና ድርጅት Alemayehu Geremew Aug 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአፍሪካ የተላከው የኮቪድ19 ክትባት በሶስት እጥፍ ቢጨምርም በቂ አለመሆኑን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡ የኮቪድ19 ክትባት የወሰዱት ከሶስት በመቶ በታች የሚሆኑት የአህጉሪቷ የሕብረተሰብ ክፍሎች እንደሆኑ የአፍሪካ የበሽታ መቆጣጠርና…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋይንት ግንባር ለሚገኘው የመከላከያ ሰራዊት፣ልዩ ሃይል፣ ሚሊሻና ፋኖ ድጋፍ ተደረገ Feven Bishaw Aug 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ ጎጃም ዞን፣ የደብረማርቆስ ከተማና የማዕከላዊ ጎንደር ዞን አስተዳደሮች በጋይንት ግንባር ለሚገኘው መከላከያ ሰራዊት፣ ልዩ ሃይል፣ ሚሊሻና ፋኖ የቁም እንስሳትና ደረቅ ሬሽን ድጋፍ አደረጉ። አስተዳደሮቹ ድጋፉን ዛሬ ለደቡብ ጎንደር ዞን…
የሀገር ውስጥ ዜና መሰረታዊ የውትድርና ስልጠና የወሰዱ የመንግስት ሠራተኞችና አመራሮች ተመረቁ Feven Bishaw Aug 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል መሰረታዊ የውትድርና ስልጠና የወሰዱ 170 የክልሉ ጤና ቢሮና የክልሉ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት አመራሮችና ሰራተኞች ተመረቁ። የምርቃት ስነ ስርዓቱ ዛሬ በባህርዳር ከተማ የተካሄደ ሲሆን÷ የተቋማቱ ሰራተኞችና አመራሮች መሰረታዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የህወሓት ተላላኪዎች ህጋዊ እርምጃ እየተወሰደባቸው ነው Alemayehu Geremew Aug 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለህወሃት የሚላላኩ የውስጥ ባንዳዎችን ለይቶ በማውጣት አስፈላጊው ህጋዊ እርምጃ እየተወሰደባቸው መሆኑን የደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር ገለፀ። የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ቀለምወርቅ ምህረቴ ከንግዱ ማህበረሰብ እና ከዞኑ ነዋሪዎች ጋር በወቅታዊ…