Fana: At a Speed of Life!

በደብረ ብርሃን ከ1 ሺህ 500 በላይ ግለሰቦች በሕገ-ወጥ መንገድ ተደራጅተው ተገኙ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረብርሃን ከተማ በተለምዶ 633ቱ የቤት ሕብረት ስራ ማሕበራት በሚል ከተደራጁና ዕውቅና ከተሰጣቸው ማህበራት ውስጥ ከ 1 ሺህ 500 በላይ ግለሰቦች በህገወጥ መንገድ ተደራጅተው መገኘታቸውን የከተማ አስተዳደሩ አስታወቀ። የአስተዳደሩ ተቀዳሚ…

አሸባሪዎችን ከእነአስተሳሰባቸው ቀብረን ኢትዮጵያን እናስቀጥላለን – አቶ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ዳይሬክተር አቶ ተመስገን ጥሩነህ አሸባሪዎችን ከእነአስተሳሰባቸው ቀብረን ኢትዮጵያን እናስቀጥላለን ሲሉ ገለጹ። አቶ ተመስገን ጥሩነህ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ እየመጠመጡን የሚዘልቁ…

ህወሓት በነፋስ መውጫ የሚገኘውን የንግድ ባንክ ቅርንጫፍ ዘርፎ የጥበቃ ሠራተኛውን ገድሎ ሄዷል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን በነፋስ መውጫ የሚገኘውን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ ዘርፎና አውድሞ የጥበቃ ሠራተኛውን ገድሎ ሄዷል፡፡ በጋይንት ነፋስ መውጫ ከተማ የሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገብርዬ ቅርንጫፍ በአሸባሪው የህወሓት ቡድን ሙሉ…

አዲስ ወግ “ፅናት ለሀገር ህልውና” በሚል ርዕስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ ወግ የውይይት መድረክ “ፅናት ለሀገር ህልውና” በሚል ርዕስ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት እየተካሄደ ነው። መድረኩ ምጣኔ ሐብት፣ ስነ ልቦና፣ ኪነ ጥበብ እና ደህንነት ላይ ትኩረቱን አድርጎ እንደሚካሄድ ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት…

የሀገር መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፍ ሰልፍ በወላይታ ሶዶ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከወላይታ ዞን ሁሉም አካባቢዎች የተውጣጡ ነዋሪዎች በሶዶ ከተማ ድጋፋቸውን ለመከላከያ ሰራዊት እየገለጹ ነው። በሰልፉ አሸባሪውን ጁንታ በፅኑ እንደሚያወግዙት ገልጸዋል፡፡ በሰልፉ እኔ የጀግናው የሀገር መከላከያ ሠራዊት ደጀን ነኝ ፣ እኔም…

ከባህር ዳር ተነስቶ አዲስ አበባ ሊገባ የነበረ የጦር መሳሪያ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከባህር ዳር ተነስቶ አዲስ አበባ ሊገባ የነበረ የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ስር ዋለ። ሱሉልታ ከተማ በቁጥጥር ስር የዋለው መሳሪያ 83 ትንሿ ሽጉጥ፣ 199 ኤም ፎርቲን ጥይት እና 10 ሺህ 865 የሽጉጥ ጥይት መሆኑ ታውቋል። የብሔራዊ መረጃና…