Fana: At a Speed of Life!

ከ19 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ወታደራዊ ትጥቅ ለመከላከያ ሠራዊት ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሃገር መከላከያ ሠራዊት ከ19 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ወታደራዊ ትጥቅ አበረከተ። የኮርፖሬሽኑ ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጄኔራል አህመድ ሃምዛ ወታደራዊ ትጥቁን…

ለአሸባሪው ህወሓት ሲሰሩ በነበሩ የሰራዊት አባላት ላይ የጥፋተኝነት ውሳኔ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 19፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ዕዝ ወታደራዊ ፍርድ ቤት የዕዙ የሰራዊት አባላት ሆነው ለአሸባሪው ህወሓት ሲሰሩ በነበሩ የሰራዊት አባላት ላይ የጥፋተኝነት ውሳኔ ሰጥቷል፡፡ የሰራዊት አባላቱ ለህገ-መንግስቱና ለሃገራቸው የገቡትን ቃል ኪዳን ወደጎን በመተው የሰራዊቱን…

በቡታጅራ ከተማ አሸባሪዎቹን ህወሓትና ሸኔን የሚያወግዝ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጉራጌ ዞን ቡታጅራ ከተማ አሸባሪዎቹን ህወሓትና ሸኔን የሚያወግዝና የሀገር መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፍ ህዝባዊ ሰልፍ በመካሄድ ላይ ነው፡፡ የጉራጌ ዞን ነዋሪዎች አሸባሪው የህወሓት ቡድን በሰላማዊ ሰዎች ላይ እያደረሰ ያለውን ጥቃት…

ሀገር አቀፍ የጤና አገልግሎት አሰጣጥ የልምድ ልውውጥ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር አቀፍ የጤና አገልግሎት አሰጣጥ የልምድ ልውውጥ መድረክ በጅንካ ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር፣ የሁሉም ክልሎችና ከሁለቱ ከተማ አስተዳደሮች የተመረጡ ሆስፒታሎች፣ የደቡብ ኦሞ ዞን አመራሮችና የጤና…

የሀይማኖት ተቋማት ሰላምን በማስፈን ሚናቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከሁሉም የእምነት ተቋማት የተውጣጡ የሀይማኖት አባቶች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ እየተወያዩ ነው፡፡ ውይይቱ በአዲስ አበባ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ አዘጋጅነት "ሀይማኖታዊ የጋራ እሴቶች ለሰላም እና ለሀገራዊ አንድነት"በሚል መሪ…

ጁንታው ለህጻናት የገቡ አልሚ ምግቦችን እየዘረፈ ለታጣቂዎቹ እያደለ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 19፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶች ህጻናትና ወጣቶች ሚኒስቴር አሸባሪው ህወሓት ለህጻናት የገቡ አልሚ ምግቦችን እየዘረፈ ለታጣቂዎች ማደሉን አወገዘ፡፡ ቡድኑ በጦርነት ወቅቶች ህጻናት ከሚደርሱባቸው አካላዊና አዕምሯዊ ጉዳቶች በቶሎ አገግመው ብቁ ዜጋ እንዲሆኑ ለማስቻል…

ሶሪያ በምዕራባውያን የተጣለባት ማዕቀብ እንዲነሳላት ጠየቀች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶሪያ ፓርላማ አፈ ጉባዔ ሀሙዳ ሳባህ ምዕራባውያን በሶሪያ ላይ የጣሉትን ማዕቀብ ዓለም አቀፉን ሕግ የጣሰ በመሆኑ ሙሉ በሙሉ እንዲነሳ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ሳባህ በፈረንሣዩ ቲዬሪ ማሪያኒ ከተመራው የአውሮፓ ህብረት ፓርላማ ልዑካን ጋር ተወያይተዋል።…

በነገሌ ከተማ አሸባሪውን ሸኔ የሚያወግዝ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 19፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በጉጂ ዞን የነገሌ ከተማና አካባቢው ነዋሪዎች ሽብርተኛውን ሸኔን በማውገዝ ህዝባዊ ሰልፍ እያካሄዱ ይገኛል። ነዋሪዎቹ " አሸባሪው የህወሓት ቡድን እያካሄደ ያለውን ጭፍጨፋ አንታገስም፤ ቀሬና ቄሮ የሀገር መከታ ናቸው " የሚሉና መሰል መፈክሮችን…

አምባሳደር አብዱልፈታህ አብዱላሂ በሶማሊያ ከቱርክ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 19፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሊያ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር አብዱልፈታህ አብዱላሂ በሶማሊያ ከቱርክ አምባሳደር መህመት ይልማዝ ጋር ተወያይተዋል። አምባሳደር አብዱልፈታህ ስለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድርድር እና የትግራይ ክልልን ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ…

በደብረ ብርሃን ከ1 ሺህ 500 በላይ ግለሰቦች በሕገ-ወጥ መንገድ ተደራጅተው ተገኙ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረብርሃን ከተማ በተለምዶ 633ቱ የቤት ሕብረት ስራ ማሕበራት በሚል ከተደራጁና ዕውቅና ከተሰጣቸው ማህበራት ውስጥ ከ 1 ሺህ 500 በላይ ግለሰቦች በህገወጥ መንገድ ተደራጅተው መገኘታቸውን የከተማ አስተዳደሩ አስታወቀ። የአስተዳደሩ ተቀዳሚ…