የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የጊዜ ቀጠሮ ችሎት በእነ ዶክተር አዲስዓለም ባሌማ የማይንቀሳቀስ ንብረት ላይ ገለልተኛ አስተዳዳሪ እንዲሾም ወሰነ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የጊዜ ቀጠሮ ችሎት በእነ ዶክተር አዲስዓለም ባሌማ የማይንቀሳቀስ ንብረት ላይ ገለልተኛ አስተዳዳሪ እንዲሾም ወሰነ፡፡
ችሎቱ ውሳኔውን ያሳለፈው ዐቃቤ ሕግ በወንጀል የተገኘ ንብረት ወይም ገንዘብ ሕጋዊ አስመስሎ መጠቀም…