Fana: At a Speed of Life!

ችግሮችን ተጋፍጦ ወደ እድል መቀየር በዓለማችን ላይ የሚገኙ ብርቅዬ ሴቶች መለያ ነው-ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ከአዲስ አበባ ከተማ ለተወጣጡ ሴቶች የሕይወት ልምዳቸውን አካፍለዋል። "የሕይወት ልምዴን አካፍላለሁ " በሚል መሪ ቃል ውጤታማ ሴቶች የህይወት ልምዳቸውን የሚያካፍሉበትና ሴቶች በሀገር ግንባታ ስለሚኖራቸው  …

በተያዘው በጀት ዓመት 25 የገጠር ከተሞችና መንደሮችን በፀሐይ ኃይል የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ለማድረግ ይሰራል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በ2014 በጀት አመት 25 የገጠር ከተሞችና መንደሮችን በፀሃይ ኃይል ማመንጫ አማካኝነት የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ለማድረግ እንደሚሰራ  ገልጿል። ፕሮጀክቱ በኦሮሚያ፣ በአማራ፣ በትግራይ፣ በቤንሻንጉል ጉሙዝ፣ በጋምቤላ፣…

አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከላይኛው የናይል የተፋሰሱ አባል አገራት አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከናይል የላይኛው ተፋሰስ ሀገራት አምባሳደሮች ጋር ውይይት አድርገዋል። በወቅቱም አምባሳደር ሬድዋን ኢትዮጵያ በናይል ተፋሰስ ሀገራት መካከል ፍትሃዊ እና ምክንያታዊ…

በመዲናዋ በአንድ ግለሰብ መኖሪያ ቤት  ከፍተኛ ዋጋ የሚያወጡ ትላልቅ ኬብሎችና ለጥፋት ተልዕኮ የሚጠቀሙባቸው የተለያዩ ቁሳቁሶች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ ከተማ በአንድ ግለሰብ መኖሪያ ቤት ውስጥ ከፍተኛ ዋጋ የሚያወጡ ትላልቅ ኬብሎችና  ለጥፋት ተልዕኮ የሚጠቀሙባቸው የተለያዩ ቁሳቁሶች ተያዙ። ለኮንዶሚኒየም ቤቶችና ለግዙፍ መሰረተ ልማት ግንባታዎች የሚዘረጉ የኃይል ማስተላለፊያዎችን ጨምሮ…

በኢትዮጵያ ከተሜነት ፈጣን እድገት እያሳየ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ከተሜነት ፈጣን እድገት እያሳየ  መሆኑን የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በዚህም ከተሜነት እንደ ሀገር 5 ነጥብ 4 በመቶ የደረሰ ሲሆን÷ በደቡብ ክልል ደግሞ  7 በመቶ  መድረሱ ተመላክቷል፡፡ ከገጠር ወደ ከተማ…

ኢትዮጵያ የገጠማትን የሕልውና አደጋ ለመመከትና የመፍትሄ አካል ለመሆን የዲያስፖራ አባላት ወደ ኢትዮጵያ ሊመጡ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የገጠማትን የሕልውና አደጋ ለመመከት በምታደርገው ጥረት ውስጥ የመፍትሄ አካል ለመሆን ከተለያዩ አገራት የተውጣጡ 500 የዲያስፖራ አባላት ወደ ኢትዮጵያ ሊመጡ ነው። የዲያስፖራ አባላት ከጳጉሜ 1 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ እስከ…

የኤች አይ ቪ ቫይረስ መጠን ልኬትና የጨቅላ ህፃናት ኤች አይ ቪ ምርመራ ትግበራ ላይ ያተኮረ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኤች አይ ቪ ቫይረስ መጠን ልኬትና የጨቅላ ህፃናት ኤች አይ ቪ ምርመራ ትግበራ ላይ ያተኮረ ውይይት እየተካሄደ ነው። የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ የፕሮግራሞች ዘርፍ ፅህፈት ቤት ኃለፊና አማካሪ አቶ ፍቃዱ ያደታ፥ ኤች አይ ቪ ኤድስ…

የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የጊዜ ቀጠሮ ችሎት በእነ ዶክተር አዲስዓለም ባሌማ የማይንቀሳቀስ ንብረት ላይ ገለልተኛ አስተዳዳሪ እንዲሾም ወሰነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የጊዜ ቀጠሮ ችሎት በእነ ዶክተር አዲስዓለም ባሌማ የማይንቀሳቀስ ንብረት ላይ ገለልተኛ አስተዳዳሪ እንዲሾም ወሰነ፡፡ ችሎቱ ውሳኔውን ያሳለፈው ዐቃቤ ሕግ በወንጀል የተገኘ ንብረት ወይም ገንዘብ ሕጋዊ አስመስሎ  መጠቀም…

ተጽዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች የውጭ ጣልቃገብነትን በመቃወም በመዲናዋ ለሚገኙ ዓለም አቀፍ ተቋማት ድምጻቸውን ማሰማት አለባቸው -አቶ ሊላይ ኃይለማሪያም

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ተጽዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች የውጭ ጣልቃገብነትን በመቃወም በመዲናዋ ለሚገኙ ዓለም አቀፍ ተቋማት ድምጻቸውን ማሰማት አለባቸው ሲሉ አቶ ሊላይ ኃይለማሪያም ተናገሩ። የራዕይ ተጋሩ ኢትዮጵያውያን ሕዝባዊ ንቅናቄ ሊቀመንበር የሆኑት አቶ ሊላይ…

አሸባሪው ህወሓት በነፋስ መውጫ ከተማ የግለሰብና የማህበራዊ ተቋማት ንብረቶችን አውድሟል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)አሸባሪው ህወሓት በደቡብ ጎንደር ዞን ነፋስ መውጫ ከተማ የግለሰብና የማህበራዊ ተቋማት ንብረቶችን ዘርፎ የተረፈውን ደግሞ አውድሟል። በከተማዋ የነፋስ መውጫ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታልን ጨምሮ÷ ባንኮችን፣ የመብራት ማከፋፈያ ጣቢያ፣ ትምህርት…