የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ጀማል በከር ከባህሬን የባህልና ቅርስ ባለስልጣን ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ Meseret Demissu Aug 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህሬን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በክር ከባህሬን የባህልና ቅርስ ባለስልጣን ፕሬዚዳንት ከሆኑት ሜይ ቢንት መሐመድ አልከሊፋ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም የሁለቱን ወንድማማች ህዝቦች ባህል፣ ትውፊትና ግንኙነት በሚያጠናክሩበት ጉዳዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ተወካይ ጋር ተወያዩ Meseret Demissu Aug 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከአፍሪካ ቀንድ ልዩ ተወካይ ከዶክተር አኔቴ ዌበር ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ ወቅትም ወይዘሮ ሙፈሪያት በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ ሰጥተዋል። የአውሮፓ ህብረት…
የሀገር ውስጥ ዜና የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ሠራተኞች ለህልውና ዘመቻው ድጋፍ አደረጉ Alemayehu Geremew Aug 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አባላት በህልውና ዘመቻው ግንባር ለሚገኙት የመከላከያ ሠራዊት፣ የአማራ ልዩ ኃይል እና ፋኖ የ1 ወር ደመወዛቸውን አበረከቱ፡፡ ሰራተኞቹ ÷ የሀገርን ሉዓላዊነት ለመጠበቅ ቀን ከሌት በዱር በገደሉ የሀገር…
ስፓርት የቶኪዮ 2020 የፓራሊምፒክ ጨዋታዎች የመክፈቻ ፕሮግራም ተካሄደ Meseret Demissu Aug 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጃፓን ቶኪዮ የሚካሄደው የፖራሊምፒክ ጨዋታዎች የመክፈቻ ስነ ስርዓት ተካሂዷል። በመክፈቻው ስነስርዓት ላይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ፖራሊምፒክ ልዑክ ቡድንም መታደሙን ከጽህፈት ቤቱ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል። ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በውጊያ ስንጠቃ የጁንታው አመራር አባላት ጥለውን ሸሹ – ምርኮኛ Meseret Awoke Aug 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ውጊያው እየበረታ ሲመጣ የአሸባሪው ህወሓት አመራሮች ጥለውን ይሸሹ ነበር ሲል ምርኮኛው በወቅቱ የነበረውን ሁኔታ ይገልጻል፡፡ ወጣት ካዕላይ መንበር ተወልዶ ያደገው በትግራይ ክልል ሀገረ ሰላም ወረዳ ደዋ ተንቤን በሚባል አካባቢ ነው። አቅመ ደካማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፍ ተራድዖ ድርጅቶች የሚጠበቅባቸውን ድጋፍ አላደረጉም Alemayehu Geremew Aug 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጦርነት በተከፈተባቸው የአማራ ክልል አካባቢዎች ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅቶች ለተፈናቃዮች ተገቢውን ድጋፍ እያደረጉ እንዳልሆነ የአማራ ክልል አደጋ መከላከል ምግብ ዋስትና ፕሮግራም እና ልዩ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸው አካባቢዎች ማስተባበሪያ ኮሚሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በግለሰብ መጋዘን ውስጥ ያለ አግባብ የተከማቸ 800 ኩንታል ባቄላ ተያዘ Melaku Gedif Aug 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በአንድ መጋዘን ውስጥ ተከማችቶ የተገኘ 800 ኩንታል ባቄላ መያዙን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለጸ። የሀገረቱን ኢኮኖሚ ለማዳከም እና በዜጎች ዘንድ ምሬት ለመፍጠር የትህነግ ጁንታ ቡድን እና ተላላኪዎቹ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል ለመከላከያ ሠራዊት ድጋፍ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Aug 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከደቡብ ክልል ህዝብ እና መንግስት የተደረገውን ድጋፍ ከክልሉ የተውጣጡ የሀገር ሽማግሌዎች እና የመንግስት የስራ ኃላፊዎች በወሎ ግንባር በመገኘት ዛሬ አስረክበዋል፡፡ በዚህም ግምታዊ ዋጋቸው 2 ሚሊየን ብር የሚያወጡ 55 ሰንጋዎችን ድጋፍ…
ቢዝነስ የዋጋ ንረቱ ኢኮኖሚያዊ ጦርነት በመክፈት ሀገርን የማዳከም ሴራ ነው – ዶክተር ተሾመ አዱኛ Alemayehu Geremew Aug 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ እየተስተዋለ የሚገኘው የዋጋ ንረት ፖለቲካዊ ጉልበትን ለማግኘት የሚደረግ ሙከራና፣ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የኢኮኖሚ ጦርነት በመክፈት ሀገርን የማዳከም ስልት እንደሆነ የምጣኔ ሃብት ምሁሩ ዶክተር ተሾመ አዱኛ ገለፁ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በበጎ አድራጎትሽፋን ሴራ የሚሸርቡ ተቋማትን የሚቃወመው ዘመቻ እንደቀጠለ ነው Melaku Gedif Aug 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጎ አድራጎት ሽፋን ሴራ የሚሸርቡ ተቋማትን የሚቃወመው ዘመቻ ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ ዛሬ ረፋድ ላይ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ በማህበራዊ ትስስር ገጹ÷"የምግብ እርዳታ ለህወሓት አልሰጠንም፤ ቡድኑ ሰርቆ ሊሆን ይችላል እንጂ"…