የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል ያለው ችግር የኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ነው – የደቡብ ሱዳን ምክትል ፕሬዚዳንት Meseret Awoke Aug 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በትግራይ ክልል ያለው ችግር የኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ በመሆኑ መንግሥታቸው ጣልቃ የመግባት አጀንዳን እንደማይደግፍ የደቡብ ሱዳን ምክትል ፕሬዚዳንት ገለጹ፡፡ በደበብ ሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ነቢል ማህዲ ከደቡብ ሱዳን ምክትል ፕሬዚዳንትና…
የዜና ቪዲዮዎች ኢትዮጵያ በወንጀል የምትፈልገው የሳምሪ ቡድን Amare Asrat Aug 23, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=9zpbGH61TpE
የዜና ቪዲዮዎች የመከላከያ ሰራዊት ጀብዱ በወሎ ግንባር Amare Asrat Aug 23, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=-7QH3sR5pxI
የዜና ቪዲዮዎች የሽብርተኛው ህወሃት ቡድን ሽንፈት በአማራ ክልል Amare Asrat Aug 23, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=08EAXHd0Z4Q
የሀገር ውስጥ ዜና ሁሉም የእርዳታ ድርጅቶች ኢትዮጵያ ውስጥ ሲሰሩ የሃገሪቱን ህጎችና መመሪያዎች ማክበር አለባቸው – ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ Tibebu Kebede Aug 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁሉም የእርዳታ ድርጅቶች ኢትዮጵያ ውስጥ ሲሰሩ የሃገሪቱን ህጎችና መመሪያዎች ማክበር እንደሚገባቸው የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ ገለጹ። ዶክተር ጌዲዮን ከቢቢሲ ሃርድ ቶክ ፕሮግራም ጋር ባደረጉት ቆይታ በኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐረሪ ክልል ምክር ቤት ጉባዔ አዋጆችና ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቀቀ Tibebu Kebede Aug 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ምክር ቤት ስድስተኛ ዓመት አንደኛ መደበኛ ጉባዔ አዋጆችንና ሹመቶችን በማፅደቅ ተጠናቀቀ። ምክር ቤቱ ለአራት ቀናት ያካሄደውን ጉባዔ ዛሬ ሲያጠናቅቅ ሁለት ረቂቅ አዋጆችንና የስምንት ዳኞችን ሹመት አጽድቋል። ጉባዔው…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀረሪ ክልል ለቀድሞ ምልስ ሰራዊት አባላት ሽኝት ተደረገ Tibebu Kebede Aug 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሃረሪ ክልል የሀገር መከላከያ ሰራዊትን ለሚቀላቀሉ የቀድሞ ምልስ ሰራዊት አባላት ሽኝት ተደረገ። ከዚህ ቀደም የሀገርን ዳር ድንበር ሲያስከብሩ ቆይተው እና ግዳጃቸውን አጠናቀው ተመልሰው በክልሉ በተለያዩ ዘርፎች ተሰማርተው የቆዩ የቀድሞ…
Uncategorized ጠ/ሚ ዐቢይ ከአዲሱ የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር በስልክ ተወያዩ Tibebu Kebede Aug 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአዲሱ የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ናፍታሊ ቤኔት ጋር በስልክ ተወያዩ። በውይይታቸውም በሁለትዮሽና በባለብዙ ወገን ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል። ከዚህ ባለፈም የሁለቱን…
የሀገር ውስጥ ዜና ምርጫ ባልተደረገባቸው ምርጫ ክልሎች ቀጣዩ የድምፅ መስጫ ቀን ይፋ ሆነ Tibebu Kebede Aug 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም ምርጫ ባልተደረገባቸው ምርጫ ክልሎች ከሚወዳደሩ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ውይይት በማድረግ ቀጣዩን የድምፅ መስጫ ቀን ይፋ አድርጓል። ምርጫ ባልተደረገባቸው አካባቢዎች የሚኖረውን ቀጣይ…
የሀገር ውስጥ ዜና “ኢትዮጵያና የውጭ ሀገራት ጫና ትናንት ፣ ዛሬና ነገ” የሚል ዝግጅት እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Aug 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "ኢትዮጵያና የውጭ ሀገራት ጫና ትናንት ፣ ዛሬና ነገ" የሚል ዝግጅት በብሄራዊ ቴአትር እየተካሄደ ነው። በዝግጅቱ ላይ አንጋፋ ምሁራን የተለያዩ አነቃቂ ንግግሮችና ፅሁፎችን አቅርበዋል። በታዋቂ የጥበብ ሰዎች የተዘጋጁ ወግ ፣ ግጥሞችና…