Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ ከአዲሱ የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአዲሱ የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ናፍታሊ ቤኔት ጋር በስልክ ተወያዩ። በውይይታቸውም በሁለትዮሽና በባለብዙ ወገን ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል። ከዚህ ባለፈም የሁለቱን…

ምርጫ ባልተደረገባቸው ምርጫ ክልሎች ቀጣዩ የድምፅ መስጫ ቀን ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም ምርጫ ባልተደረገባቸው ምርጫ ክልሎች ከሚወዳደሩ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ውይይት በማድረግ ቀጣዩን የድምፅ መስጫ ቀን ይፋ አድርጓል። ምርጫ ባልተደረገባቸው አካባቢዎች የሚኖረውን ቀጣይ…

“ኢትዮጵያና የውጭ ሀገራት ጫና ትናንት ፣ ዛሬና ነገ” የሚል ዝግጅት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "ኢትዮጵያና የውጭ ሀገራት ጫና ትናንት ፣ ዛሬና ነገ" የሚል ዝግጅት በብሄራዊ ቴአትር እየተካሄደ ነው። በዝግጅቱ ላይ አንጋፋ ምሁራን የተለያዩ አነቃቂ ንግግሮችና ፅሁፎችን አቅርበዋል። በታዋቂ የጥበብ ሰዎች የተዘጋጁ ወግ ፣ ግጥሞችና…

ኮሚሽኑ በአማራና አፋር ክልሎች ለሚገኙ ተፈናቃዮች አስፈላጊው ሰብዓዊ ድጋፍ እየተደረገ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ህወሓት ጥቃት ከአማራና አፋር ክልሎች ለተፈናቀሉ ዜጎች አስፈላጊው ሰብዓዊ ድጋፍ እየተደረገላቸው መሆኑን የብሔራዊ አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ገለጸ። የብሔራዊ አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ምክትል ኮሚሽነር አይደሩስ ሀሰን ለኢዜአ…

የሕልውና ዘመቻው ፍጻሜ የሚወሰነው ትህነግ ከአማራ ክልልም ሆነ ከኢትዮጵያ ተደምስሶ ሲጠፋ ብቻ ነው – የአማራ ክልል መንግስት

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕልውና እና ሉዓላዊነትን ለማስከበር የገባንበት ጦርነት ፍጻሜው የሚወሰነው በሕልውናችን እና በሉዓላዊነታችን ላይ አደጋ ሆኖ የተጋረጠው የአሸባሪው የትህነግ ቡድን ከአማራ ክልልም ሆነ ከኢትዮጵያ ሙሉ ለሙሉ ተደምስሶ ሲጠፋ ብቻ መሆኑን የአማራ ክልል…

ከሳዑዲ አረቢያ 646 ኢትዮጵያውያን ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ አረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ 210 ህጻናትን ጨምሮ በአጠቃላይ 646 ዜጎች ወደ ሃገራቸው ተመለሱ። ዜጎቹ ከጂዳ ሳዑዲ አረቢያ ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። ተመላሾቹ ቦሌ ዓለም አቀፍ…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ከአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ባለፈው ወር ከተሾሙት የአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አኔት ዌበር ጋር ተወያዩ። በውይይታቸው በኢትዮጵያ እና በአውሮፓ ህብረት ስላለው ግንኙነት እና በልዩ መልዕክተኛዋ ተልእኮዎች ላይ መምከራቸውን…

ህወሓት ወረራ በፈጸመባቸው አካባቢዎች ንብረት ከመዝረፍ ባለፈ መውሰድ የማይችለውን አውድሟል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሽብርተኛው ህወሓት ወረራ በፈጸመባቸው አካባቢዎች ከዘረፈው ንብረት ባለፈ መውሰድ የማይችለውን አውድሟል። የደቡብ ጎንደር ጋሳይ አካባቢ ነዋሪዎች ከፋና ብርድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ÷የሽብር ቡድኑ ህወሓት ታጣቂዎች ግጦሽ ውለው…

ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ ከሶማሊያ ጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ ከሶማሊያ ጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጀኔራል አዲዋ የሱፍ ራጌ በፀጥታ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ። በውይይታቸው ሶማሊያ ወደፊት በወታደራዊ መስክ ራሷን ችላ ለመቆም በምታደርገው…

አንዳንድ ሃገራትና ዓለምአቀፍ ተቋማት የያዙትን የተሳሳተ ግንዛቤ እንዲያርሙ በተጠናከር መልኩ መታገል ይገባል – ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አንዳንድ ሃገራትና ዓለም አቀፍ ተቋማት የያዙትን የተሳሳተ ግንዛቤ በፍጥነት እንዲያርሙ ለማድረግ እስካሁን ከሰራነው በላይ ተጠናክረን ልንታገል ይገባል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ምክትል…