Fana: At a Speed of Life!

በሱዳን በጎርፍ አደጋ ከ50 በላይ ሰዎች ህይወት ማለፉን ተከትሎ ግብጽ የተሰማትን ሃዘን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን ጎርፍ ባስከተለው አደጋ ከ50 በላይ ሰዎች ህይወት ማለፉን ተከትሎ ግብጽ ሃዘኗን ገልጻለች፡፡ በጎርፍ አደጋው እናትና ልጅን ጨምሮ የ52 ዜጎች ህይወት ማለፉን የሀገሪቱ የሲቪል መከላከያ ብሔራዊ ምክር ቤትቃል አቀባይ አብደል ጋሊል አብደል…

ዲጂታል ጅማ የተሰኘ የልህቀት ማዕከል በጅማ ዩኒቨርስቲ ተቋቋመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡና ምርት እና የግብይት ስርዓት፣ የፈጠራ ውጤቶችን ወደ ገበያ ማስገባት እና ለተመራቂ ተማሪዎች የስራ እድል ማመቻቸት ላይ ትኩረቱን ያደረገ ዲጂታል ጅማ የተሰኘ የልህቀት ማዕከል በጅማ ዩኒቨርሲቲ ተቋቋመ፡፡ የልህቀት ማዕከሉ በሀገሪቱ…

ህብረተሰቡ ለህልውና ዘመቻ የሚያደርገውን ድጋፍ ሊቀጥል ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍቢ ሲ) ህብረተሰቡ ለህልውና ዘመቻ የሚያደርገውን አጠቃላይ ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል የአማራ ክልል ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ጠየቀ። በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የአማራ ክልል ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ሙሉነሽ አበበ ፥…

በኢትዮጵያ ለውጥ እንዲመጣ ወጣቱ ህይወቱን ጭምር በመሰዋት ከፍተኛ ሚና አበርክቷል-ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ወጣቶች ሰላም እና ብልጽግና ተልዕኮ ሊግ 6ኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ በሰላም እንዲጠናቀቅ ላበረከተው አስተዋጽኦ የምስጋና መርሃግብር ተካሄደ ። በምስጋና መርሃግብሩ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ፥…

በአሜሪካ ሕፃናት በዴልታ ኮቪድ 19 ቫይረስ እየተጠቁ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በአሜሪካ የሚገኙ ሕፃናት በዴልታ ኮቪድ 19 ቫይረስ እየተጠቁ መሆኑ ተጠቆመ፡፡የአሜሪካ ፔዲያትሪክስ አካዳሚ እና የሕፃናት ሆስፒታል ማሕበር ባወጡት ሪፖርት÷ ባሳለፍነው ሳምንት ብቻ በሀገሪቱ ወደ 94 ሺህ የሚጠጉ ሕፃናት በቫይረሱ ተጠቅተዋል ፡፡…

የመገናኛ ብዙሃን አንድነትን በማጠናከር አኳያ ሚናቸው ከፍ ያለ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የመገናኛ ብዙሃን አንድነትን በማጠናከር አኳያ ሚናቸው ከፍ ያለ ነውፌዴሬሽን ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባዔ ወይዘሮ ዕፅገነት መንግስቱ ገልጸዋል፡፡ ምክር ቤቱ ‘’ሚዲያ፣ ሕገ መንግስታዊ ስርዓትና ሀገርን የማዳን ጥያቄ’’ በሚል ርዕስ ጉዳይ ላይ ከሚዲያ…

በኢትዮጵያ 3ኛው የኮቪድ 19 ወረርሽኝ መከሰቱን የሚያሳዩ ምልክቶች መታየታቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሶስተኛው የኮቪድ 19 ወረርሽኝ በኢትዮጵያ መከሰቱን የሚያሳይ ምልክት መታየቱን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ።   ዶክተር ሊያ ጉዳዩን አስመልክተው ዛሬ በሰጡት መግለጫ ÷ በኢትዮጵያ ባሳለፍነው ሳምንት ብቻ 5 ሺህ 547…

የኢንዱስትሪና የኤክስፖርት ሰብሎችን በኩታገጠም እርሻ ማልማት በመቻሉ ለውጥ ታይቷል-የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በምርት ዘመኑ 131 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለማምረት አቅዶ እየሰራ መሆኑን የአማራ ክል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በዚህም የምግብ፣ የኢንዱስትሪና የኤክስፖርት ሰብሎችን ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ በርካታ ተግባራት…

የአላባ ዞን ነዋሪዎች ለሶስተኛ ጊዜ ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአላባ ዞን ነዋሪዎች ለሶስተኛ ጊዜ ለመከላከያ ሰራዊት የገንዘብ እና የዓይት ድጋፍ አደረጉ፡፡ የአላባ ዞን አስተዳደር ከነዋሪዎችና ከመንግስት ሰራተኞች ያሰባሰበውን አራት ሚሊየን ብር፣ 172 ሰንጋዎችና ሰላሳ ዘጠኝ በግና ፍየሎችን…

የፓዊ ወረዳ የህልውና ዘመቻውን የሚቀላቀሉ ሚሊሻ እና ተጠባባቂ ሃይሎችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመተከል ዞን የፓዊ ወረዳ የህልውና ዘመቻውን የሚቀላቀሉ ሚሊሻ እና ተጠባባቂ ሃይሎችን አሰልጥኖ ማስመረቁን የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ አቶ ብርሃኑ አሰፋ ገለጹ፡፡ ወረዳው የስነ-ልቦና ዝግጅት እና ተግባር ተኮር ስልጠና በመስጠት እስከ…